ሶከር መፅሀፍት | ኢንቨርቲንግ ዘ ፒራሚድ (ምዕራፍ አራት – ክፍል አንድ)

በእንግሊዛዊው የእግርኳስ ጸኃፊ ጆናታን ዊልሰን ደራሲነት በ2008 ለንባብ የበቃው Inverting the Pyramid: The History of Football Tactics ን በሶከር ኢትዮጵያ በተከታታይ ክፍሎች እያቀረብንላችሁ እንገኛለን፡፡ በዛሬው መሠናዶም የአራት...

ስሑል ሽረዎች አንድ ተጫዋች ሲያስፈርሙ ከሁለት ተጫዋቾች ጋር በስምምነት ተለያይተዋል

በሁለተኛው ዙር ተጠናክረው ለመቅረብ ተጫዋቾችን በማሰናበት እና አዲስ ተጫዋቾች በማስፈረም የተጠመዱት ስሑል ሽረዎች ያስር ሙገርዋን ሲያስፈርሙ ከሚድ ፎፋና እና ስለሞን ገብረመድኅን ጋር በስምምነት ተለያይተዋል። ዩጋንዳዊው...

የፕሪምየር ሊጉ ሁለተኛ ዙር የሚጀምርበት ቀን ታውቋል

የመጀመሪያው ዙር በቀጣዩ ሳምንት የሚጠናቀቀው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛው የውድድር አጋማሽ መርሐ ግብር ይፋ ሆኗል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በይፋ ባሳወቀው መሰረት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ...

የፌዴሬሽኑ መግለጫ ከአምብሮ ጋር ስለተደረሰው ስምምነት

ትናንት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በኢንተርኮንቲነንታል አዲስ ሆቴል መግለጫ ከሰጠባቸው ጉዳዮች መካከል አንዱ ስለነበረው የአምብሮ ትጥቅ አቅራቢነት ስምምነት ዙሪያ የተነሱ ጉዳዮችን እንደሚከተለው አሰናድተናቸዋል። ኢሳይያስ ጂራ...