የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ የሆነው መቐለ 70 እንደርታ በ2019/20 የቻምፒንስ ሊግ ቅድመ ማጣርያ ከኢኳቶርያል ጊኒው ካኖ ስፖርት አካዳሚ ጋር መደልደሉ ይታወቃል። ክለቡ የመጀመርያውን ጨዋታ የሚያደርገው ከሜዳው ውጪ ሲሆን የመልሱን ጨዋታ ሊያደርግበት ያሰበው የትግራይ ስታዲየም የካፍ እውቅና እስካሁን ባለማግኘቱ በእድሳት ላይ የሚገኘው የአዲስ አበባው አበበ ቢቂላ ስታድየም ላይ ሊያደርግ እንደሚችል ተገልጿል።Read More →

ያጋሩ

ወደ አንደኛ ሊግ የሚገቡ ስምንት ቡድኖችን ለመለየት በ36 ክለቦች መካከል የሚካሄደው የክልል ክለቦች ሻምፒዮና ዛሬ በአዳማ ከተማ ተጀምሯል። በሁለት ሜዳ ተከፍሎ በተጀመረው ውድድር በወጣት ማዕከል ሜዳ 03:00 ይጀምራል ተብሎ መርሐ ግብር የወጣለት ጨዋታ የሜዳው ቀኝ ጠርዝ ላይ ተከምሮ የነበረን አፈር ለማስተካከል ሲባል የነበረው ቁፋሮ ጨዋታው መጀመር ከነበረበት ጊዜ 40 ደቂቃRead More →

ያጋሩ

የ2019/20 የካፍ የክለብ ውድድሮች ድልድል ዛሬ ይፋ ሲሆን የኢትዮጵያዎቹ መቐለ 70 እንደርታ እና ፋሲል ከነማ የቅድመ ማጣርያ ተጋጣሚዎቻቸውን አውቀዋል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ የሆነው መቐለ 70 እንደርታ በቅድመ ማጣርያው የኢኳቶርያል ጊኒው ካኖ ስፖርት አካዳሚን ይገጥማል። በ2014 የተመሰረተው ቡድኑ የሀገሪቱ የሊግ ውድድር አሸናፊ የሆነ ሲሆን እንደ መቐለ ሁሉ በውድድሩ ሲሳተፍ የመጀመርያውRead More →

ያጋሩ

በአፍሪካ ዋንጫ መጀመር ምክንያት ተቋርጦ የቆየው የግብፅ ፕሪምየር ሊግ ወደ ውድድር መመለሱ ተከትሎ ጋቶች ፓኖም ዛሬ ወደ ጨዋታ ይመለሳል። በግሉ ከኤል ጎና ጋር ጥሩ ዓመት እያሳለፈ የሚገኘው ኢትዮጵያዊው አማካይ ጋቶች ፓኖም ዛሬ ምሽት 2:00 ዛማሌክን በመግጠም ከዕረፍት ወደ ጨዋታ ይመለሳል። በመጀመርያው የውድድር ዓመት ጥሩ ጊዜ አሳልፈው በሊጉ ወገብ ላይ መቀመጥRead More →

ያጋሩ

የ2011 የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) የፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ ረፋድ ቢሾፍቱ ላይ ተከናውኖ ፋሲል ከነማ እና ሀዋሳ ከተማ በመደበኛው ክፍለ ጊዜ 1-1 አጠናቀው በመለያ ምቶች ፋሲል 3-1 በማሸነፍ ባለ ድል ሆኗል፡፡ ከተያዘለት ደቂቃ ሠላሳ ደቂቃዎች ዘግይቶ የጀመረው ጨዋታ በክብር እንግድነት የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት ኢሳይያስ ጂራ እና ምክትሉ ዐወል አብዱራሂም፣ ስራ አስፈፃሚ አባልRead More →

ያጋሩ

እሁድ ሐምሌ 14 ቀን 2011 FT ሀዋሳ ከተማ  1-1 ፋሲል ከነማ 13′ መስፍን ታፈሰ 60′ ያሬድ ባዬ (ፍ) – ፋሲል ከነማ በመለያ ምቶች 3-1 አሸንፎ የዋንጫው ባለቤት ሆኗል። መለያ ምቶች ዳንኤል (አገባ) -አዲስዓለም (ሳተ) -እስራኤል (ሳተ) -መስፍን (ሳተ) – -ኢዙ (አገባ) -ሽመክት (አገባ) -በዛብህ (ሳተ) -አምሳሉ (አገባ) – ቅያሪዎች 63‘  ሄኖክ ዮሐንስRead More →

ያጋሩ