በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የኢትዮጵያ ተጋጣሚ ስብስቧን ይፋ አድርጋለች
በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ በሜዳቸው ኢትዮጵያን የሚያስተናግዱት በኒኮላስ ዲፕዩስ የሚመሩት ማዳጋስካሮች በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያው የሚጠቀሙባቸው ተጫዋቾችን ይፋ አድርገዋል። በፈረንሳይ ዝቅተኛ ሊጎች በሚጫወቱ ተጫዋቾች የተወጣጣው ይህ ብሄራዊ ቡድን የወቅቱ የብሄራዊ ቡድኑ ኮከብ ተጫዋች ፋኔቫ አንድርያታሲማ እና የፈረንሳይ ወጣት ቡድን ውጤት የሆነው ተስፈኛው ማርኮ ኢያኢማሂሪታራ ተካተዋል። ኢትዮጵያን የሚገጥመው ስብስብ ይህንን ይመስላል፡- ግብ ጠባቂዎችRead More →