“ያለፈው ዓመት ፕሪምየር ሊግ አልተጠናቀቀም” የደደቢት ክለብ ፕሬዝዳንት – አቶ ሚካኤል ዓምደመስቀል

ደደቢቶች የሊጉ ፎርማት ወደ ቀድሞ መመለሱ ተከትሎ ቅሬታቸው በማቅረብ ውሳኔው ለማስቀየር እንደሚሰሩ ገለፁ። የፕሪምየር ሊጉ ፎርማት…

ቻን 2020| ለሩዋንዳው የመልስ ጨዋታ ለ24 ተጫዋቾች ጥሪ ተደርጓል

2020 የቻን ማጣሪያ ላይ እየተካፈለ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በመቐለ ስታዲየም በሩዋንዳ አቻው በመጀመሪያው ጨዋታ 1-0…

‘ ሰሜናዊት ኮከብ ‘ የእግር ኳስ ማሰልጠኛ በቅርቡ ስራ ይጀምራል

በመቐለ ሴት ታዳጊዎችን ያካተተ የእግር ኳስ ማሰልጠኛ ማዕከል በቅርቡ ሥራ ይጀምራል። ከጥቂት ዓመታት ወዲህ በተለያዩ የሃገራችን…

ሴካፋ ከ20 ዓመት በታች | ወደ ፍፃሜ የደረሱ ቡድኖች ታውቀዋል

በዕለተ ረቡዕ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎችን ያስተናገደው የሴካፋ ዋንጫ የፍፃሜ ተጋጣሚዎችን ሲለይ ኤርትራውያን ተጫዋቾች ጠፍተዋል። ከሳምንት በፊት…

በ2020 የፊፋ ባጅ የሚያገኙ ዳኞች ታውቀዋል

በኢንተርናሽናል መድረክ ጨዋታዎችን እንዲመሩ የሚያስችለው የፊፋ ባጅን ለማግኘት በተሰጠው ፈተና. ያለፉ እና ከኢትዮጵያ ማዕረጉን የሚያገኙ እጩ…