ካፍ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ላይ ቅጣት አስተላልፏል

(መረጃው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ነው) የ2011ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እና የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለቦች የጥሎ…

ደቡብ ፖሊስ አጥቂ ሲያስፈርም ከዩጋንዳዊ አማካይ ጋር ተስማምቷል

በሀዋሳ የቅድመ ውድድር ጊዜ ልምምዳቸውን እየሰሩ ያሉት ደቡብ ፖሊሶች አጥቂው ተመስገን ገብረፃድቅን ማስፈረም ሲችሉ የሙከራ ጊዜን…

አዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የሚጀመርበት ቀን ታውቋል

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የሚጀመርበት ጊዜ እና ተሳታፊ ክለቦች ታውቀዋል። በከተማ አስተዳደሩ የእግርኳስ ፌዴሬሽን አስተናጋጅነት የሚካሄደው…

ኢትዮጵያ ቡና ከአማካይ ተጫዋቹ ጋር ሊለያይ ነው

ከወልዲያ ኢትዮጵያ ቡና በተቀላቀለበት ዓመት የመጀመርያ ተሰላፊ በመሆን ያገለገለው ዳንኤል ደምሴ ከቡናማዎቹ ጋር ለመለያየት ተቃርቧል። ኢትዮጵያ…

ወልዋሎ በፌዴሬሽኑ የእግድ ውሳኔ ተላለፈበት

ወልዋሎ 2010 ጥር ወር ላይ አሰልጣኝ ብርሀኔ ገ/እግዚአብሔር ውል እያላቸው በማሰናበቱ ምክንያት ቀሪ ደሞዛቸውን እንዲከፍል የተወሰነበት…

ደቡብ ፖሊስ ፌዴሬሽኑ የማስተካከያ ዕርምጃ እንዲወስድ ጠየቀ

ፌዴሬሽኑ የሚወስናቸው እርስ በእርስ የሚጋጩ ውሳኔዎች በክለቡ ላይ የሞራል እና የገንዘብ ኪሳራ እያስከተሉ በመሆኑ ጉዳዩን በድጋሚ…

መቐለ ከላውረንስ ላርቴ ጋር ሳይስማማ ሲቀር ከአንድ ተጫዋች ጋር ሊለያይ ተቃርቧል

ላውረንስ ላርቴ ለመቐለ ፊርማውን ሳይኖር ሲቀር የቡድኑ አማካይ ደግሞ መውጫው በር ላይ ቆሟል። ባለፈው የውድድር ዓመት…

መከላከያ ፌዴሬሽኑ አስቸኳይ ምላሽ እንዲሰጠው ጠየቀ

ፌዴሬሽኑ የህግ አግባብን ተከትሎ ባለመወሰኑ ምክንያት የውሳኔው መቀያየር በክለባችን ላይ ከፍተኛ ተፅእኖ ያሳደረ በመሆኑ አስቸኳይ ምላሽ…

ፌዴሬሽኑ የመሻርያ ደብደቤ ለክለቦች ላከ

በ2012 የውድድር ዘመን ወደ ፕሪምየር ሊግ አድጋችኋል ለተባሉት የከፍተኛ ሊግ አምስት ቡድኖች እና ከፕሪምየር ሊጉ ለወረዱ…