ሀዋሳ ከተማ ተስፋዬ መላኩን ሲያስፈርም የጋናዊው ተከላካዩን ውልም ሊያራዝም ነው

የተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹ ተስፋዬ መላኩ ሀዋሳ ከተማን ሲቀላቀል ከመቐለ ጋር ስምምነት ፈፅሞ የነበረው ላውረንስ ላርቴ በሀይቆቹ ቤት ለመቆየት ተቃርቧል። በመሐል እና በመስመር ተከላካይነት መጫወት የሚችለው...

የዩጋንዳ ብሄራዊ ቡድን ባህር ዳር ገብቷል

የፊታችን እሁድ ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ጋር የወዳጅነት ጨዋታ የሚያደርጉት ዩጋንዳዎች ከሰዓታት በፊት ባህር ዳር ገብተዋል። ከሳምንት በፊት ሴባስትያን ዴሳብርን በመተካት አሰልጣኝ በሆኑት ጆናታን ሚክንስትሪ የሚመሩት...

ዋሊያዎቹ በባህር ዳር ልምምዳቸውን እያከናወኑ ይገኛሉ

ከትላንት በስትያ ባህር ዳር የደረሰው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን መቀመጫውን በዩኒሰን ሆቴል በማድረግ ልምምድ እያከናወነ ይገኛል። ካሜሩን ላይ በ2020 ለሚደረገው የቻን ውድድር ለማለፍ የማጣሪያ ጨዋታዎችን እያደረጉ...

የፕሪምየር ሊጉ ዐቢይ ኮሚቴ ስብሰባ ሊያደርግ ነው

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድርን ለመምራት የተመረጡት ሰባቱ ዐቢይ ኮሚቴ አመራሮች በነገው ዕለት የመጀመርያ ስብሰባቸውን ያደርጋሉ። የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን ክለቦች ራሳቸውን ችለው እንዲመሩ በማሰብ ባሳለፍነው...

ፋሲል ከነማ ለተጫዋቾች የሙከራ ዕድል እየሰጠ ይገኛል

በአዲሱ አሰልጣኙ ሥዩም ከበደ እየተመራ በባህር ዳር ቅድመ ዝግጅቱን እያደረገ የሚገኘው ፋሲል ከነማ ከተስፋ ቡድኑ ያመጣቸውና ኮንትራት የጨረሱትን ጨምሮ ሌሎች ተጫዋቾችን ለመመልከት የወዳጅነት ጨዋታ አድርጓል።...

ድሬዳዋ ከተማ ፋሲል አስማማውን አስፈርሟል

የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ ፋሲል አስማማው ከፋሲል ከነማ ጋር በስምምነት በመለያየት ወደ ወደ ምስራቁ ክለብ አምርቷል፡፡ በቢሾፍቱ የቅድመ ውድድር ጊዜ ዝግጅታቸውን ከጀመሩ ሳምንታት ያስቆጠሩት ድሬዳዋ ከተማዎች...

ወልዋሎ የአንድ ወጣት ተጫዋች ዝውውር ሲያጠናቀቅ ከምክትል አሰልጣኙ ጋር ተለያይቷል

በዝውውር መስኮቱ በስፋት እየተንቀሳቀሱ የሚገኙት ወልዋሎዎች በአጥቂ ቦታ ላይ የሚሰለፈው ወጣቱ አጥቂ ብሩክ ሰሙን ሲያስፈርሙ ከምክትሉ ሀፍቶም ኪሮስ ጋር ተለያይተዋል። በርካታ ውጤታማ ወጣት ተጫዋቾች ባፈራው...

አርባምንጭ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ

የዝውውር መስኮቱን ዘግየት ብለው የተቀላቀሉት አርባምንጭ ከተማዎች አማካዩ ምንተስኖት አበራ እና ሁለገቡ የመስመር ተጫዋች አድማሱ ጌትነትን አስፈርመዋል። የቀድሞው የአርባምንጭ ከተማ አማካይ ምንተስኖት አበራ ቡድኑ በፕሪምየር...

ሎዛ አበራ በመጀመሪያ ጨዋታዋ ግብ አስቆጠረች

የማልታውን ክለብ ቢርኪርካራን በቅርቡ መቀላቀል የቻለችው ሎዛ አበራ በአዲሱ ክለቧ የመጀመርያ ጨዋታ ሁለት ጎሎችን አስቆጥራለች። ስምንት ክለቦችን የሚያሳትፈው የ2019/20 የማልታ የሴቶች የመጀመሪያ ዲቪዚዮን ትላንት ምሽት...