የ2012 የውድድር ዘመን ፕሪምየር ሊግን አስመልክቶ አዲስ የተዋቀረው ዐቢይ ኮሚቴ የመጀመርያ ስብሰባ ዝርዝር ዘገባ። የፌዴሬሽኑ ፕሬዝደንት ኢሳይያስ ጂራን ጨምሮ ሁሉም የኮሚቴ አባላት በተገኙበት ስብሰባ ላይ የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር የሚጀመርበትን ቀን በተመከለተ ካሳለፈው ውሳኔ ባሻገር በርከት ያሉ አጀንዳዎችን በማሳት ሲነጋገር የዋለ ሲሆን አብዛኛውን ጊዜ የወሰደው የሰነድ ርክክብ ጉዳይን በተመለከተ፣ የሚቋቋሙ ኮሚቴዎችRead More →

ያጋሩ

የዐምናው የሴቶች ጥሎ ማለፍ አሸናፊ ሀዋሳ ከተማ ዘጠኝ አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአስር ነባሮችን ውል አድሷል። ከወጣት ቡድኑ ደግሞ ሦስት ተጫዋቾችን አሳድጓል፡፡ የቀድሞዋ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ዓይናለም አሳምነው በድጋሚ ከንግድ ባንክ ወደ ክለቡ ስትቀላቀል የጥረት ኮርፖሬቷ አጥቂ ምስር ኢብራሂምም ለሀዋሳ ከፈረሙ ተጫዋቾች አንዷ ሆናለች። ይታገሱ ተገኝወርቅ (አጥቂ/አዳማ ከተማ)፣ ትውፊት ካዲዮ (አጥቂ/ድሬዳዋRead More →

ያጋሩ

ባህር ዳር ላይ ልምምዳቸውን እያከናወኑ የሚገኙት ዋሊያዎቹ ያሬድ ባዬን ከስብስባቸው ውጪ ማድረጋቸው ተረጋግጧል። ባሳለፍነው የውድድር ዓመት ወጥ ብቃት በማሳየት ከሊጉ ምርጥ ተከላካዮች አንዱ የነበረው ያሬድ ባዬ ለሩዋንዳው ጨዋታ በአሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ ጥሪ ቢቀርብለትም በጉዳት ምክንያት ከስብስቡ ውጪ ሆኗል። ከክለቡ ፋሲል ከነማ ጋር የቅድመ ውድድር ዝግጅት ሲያደርግ ጉልበቱ ላይ ጉዳት ያጋጠመውRead More →

ያጋሩ

የሀገሪቱ ውጤታማ እና አንጋፋ አሰልጣኞችን የሥራ ህይወት፣ ተሞክሮ እና አስተሳሰብ በሚዳስሰው “የአሰልጣኞች ገፅ” አሰልጣኝ አብርሀም ተክለሃይማኖትን በተከታታይ እያቀረብንላችሁ እንገኛለን። በዛሬው የክፍል 4 መሰናዷችን ስለእግርኳስ አስተዳደር፣ አስተዳዳሪዎች እና ተያያዥ ጉዳዮችን እያነሳን ቆይታ እናደርጋለን። እግርኳሱን በሚመራው አካል ዙሪያ ወይም በአሰልጣኝነት ሙያ ላይ ውይይቶች ሲደረጉ ጽንፍ ይዞ የመሟገት ሁኔታዎች ይስተዋላሉ፡፡ ” እግርኳሱን መምራት ያለበት ተጫውቶ ያሳለፈRead More →

ያጋሩ

የ2011 የውድድር ዘመን የፕሪምየር ሊጉ ቻምፒዮን መቐለ 70 እንደርታ እና የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊው ፋሲል ከነማ መካከል የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ጨዋታ መቼ ይካሄድ ይሆን? የፕሪምየር ሊጉ ዐቢይ ኮሚቴ ዛሬ ባደረገው የመጀመርያው ስብሰባ በዚህ ጨዋታ ዙርያ ምንም እንዳልተነጋገረ አረጋግጠናል። ይህ ውድድር አዲሱን የፕሪምየር ሊግ ኮሚቴን የማይመለከት እና በቀድሞ የሊግ ኮሚቴ የሚመራ በመሆኑRead More →

ያጋሩ

በትናንትናው ዕለት የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን የጀመሩት ደደቢቶች የግራ መስመር ተከላካዩ ዳዊት ዕቁበዝጊን አስፈርመዋል። ያለፈውን የውድድር ዓመት በአክሱም ከተማ ያሳለፈው ተጫዋቹ ከዚህ ቀደም ወልዲያ እና መቐለ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ሲያድጉ የቡድኖቹ አባል የነበረ ሲሆን ከአሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊት ጋርም ለአራተኛ ጊዜ በድጋሚ የሚሰራ ይሆናል። ከተጠቀሱት ክለቦች በተጨማሪ በወልዋሎ የተጫወተው የመስመር ተከላካዩ የደደቢትRead More →

ያጋሩ

The brand new 2019/20 Ethiopian Premier League season will kick-off on November 23. The newly formed Ethiopian premier league’s main committee has today announced that the 2019/20 Ethiopian Premier League will kick off on 23rd and 24th of November but yet the curtain-raiser, Ethiopian Cup winners Cup date is stillRead More →

ያጋሩ

በአሁኑ ወቅት ከእግርኳስ ርቆ ኑሮውን በሀገረ አሜሪካ ያደረገው የቀድሞ የአዳማ ከተማ እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫዋች ዐቢይ ሞገስ የዛሬው የሶከር ኢትዮጵያ እንግዳችን ነው። የተወለደው ሀዋሳ ከተማ ቢሆንም እግርኳስን መጫወት የጀመረው እና ያደገው በባሌ ከተማ ነው። እንዳጋጣሚ ሆኖ ለዩኒቨርስቲዎች ውድድር አዳማ ከተማ ላይ ያሳየው መልካም እንቅስቃሴም ለእግርኳስ ህይወቱ መሠረት ጥሎለታል። እንዳለው እምቅRead More →

ያጋሩ

የፕሪምየር ሊጉ ዐቢይ ኮሚቴ ዛሬ ባደረገው የመጀመርያው ስብሰባ የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከኀዳር 6 እና 7 ቀን እንደሚጀምር በመግለፁን ከደቂቃዎች በፊት መዘገባችን ይታወቃል። ሆኖም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ጨዋታ ኅዳር 6 ቀን ከሜዳ ውጭ ከማዳጋስካር፣ ኅዳር 9 ከአይቮሪኮስት ጋር ጨዋታ መኖሩን ከውሳኔው በኋላ በማረጋገጡ የቀን ለውጥ ማድረጉ አስፈላጊRead More →

ያጋሩ

አዳማ ከተማ የቀድሞውን የክለቡ ሁለገብ ተጫዋች ተስፋዬ ነጋሽን አስፈረመ፡፡ በተለያዩ የአጥቂ ሚናዎች እና በመስመር የሚጫወተው ተስፋዬ ነጋሽ ከዚህ ቀደም በጥቁር ዓባይ፣ ዳሽን ቢራ እና ወልዲያ የተጫወተ ሲሆን ለአዳማ ከተማ ለሦስት ዓመታት ተጫውቶ በ2011 የውድድር ዓመት ወደ ቀድሞ ክለቡ ወልዲያ ተመልሶ ዓመቱን አሳልፏል። ከአንድ የውድድር ዘመን በኋላም በድጋሚ ተመልሶ አዳማ ከተማንRead More →

ያጋሩ