“ከሩዋንዳው ጨዋታ በፊት ያሉብንን ጠንካራ እና ደካማ ጎኖች ለመለየት የነገውን ጨዋታ እንጠቀምበታለን” አብርሃም መብራቱ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ የነገው የወዳጅነት ጨዋታን እና አጠቃላይ የቡድኑ ሁኔታ አስመልክቶ ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ አድርገዋል። ስለ ወዳጅነት ጨዋታው? "ኢትዮጵያ ለረጅም ጊዜ...

የኢትዮጵያ እና ዩጋንዳ የወዳጅነት ጨዋታ ነገ ይደረጋል

ሁለቱ ብሄራዊ ቡድኖች ለ2020 ቻን ውድድር ማጣርያ ዝግጅት ይረዳቸው ዘንድ ነገ 10:00 በባህር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም የወዳጅነት ጨዋታ ያከናውናሉ። በአሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ የሚመሩት ዋሊያዎቹ ማክሰኞ...

የደቡብ ካስቴል ዋንጫ በዚህ ወር አጋማሽ ይጀመራል

በየዓመቱ የፕሪምየር ሊግ ክለቦችን የሚያሳትፈው የደቡብ ሪጅናል ካስቴል ዋንጫ ዘንድሮ ከሁለት ሳምንት በኋላ መካሄድ ይጀምራል። ለሰባተኛ ጊዜ የሚደረገው ውድድሩ አስር ክለቦችን ተሳታፊ በማድረግ ከጥቅምት 15...

ፌዴሬሽኑ በጅማ አባጅፋር ላይ ውሳኔ አሳለፈ

ከተጫዋቾች የደመወዝ ክፍያ እና ተያያዥ ጉዳዮች ጋር በፌዴሬሽኑ በተደጋጋሚ ውሳኔ ሲሰጥበት የሰነበተው ጅማ አባጅፋር ለሦስት የውጪ ተጫዋቾች የደመወዝ ክፍያን ባለመፈፀሙ ተጨማሪ ውሳኔ ተላልፎበታል። በቅርቡ የክለቡ...

ደቡብ ፖሊስ ሦስት ወጣት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

በፌዴሬሽኑ የፎርማት ለውጥ የተነሳ አዲስ ፈርመው ከነበሩ ተጫዋቾች ጋር እንደሚለያይ የሚጠበቀው ደቡብ ፖሊስ ሦስት አዳዲስ ወጣት ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ አምጥቷል፡፡ ከቅዱስ ጊዮርጊስ የታዳጊ ቡድኑ የተገኘው ዮሐንስ...