ደደቢት ሁለት ተስፈኛ ወጣቶች ሲያስፈርም በርከት ላሉ ተጫዋቾች የሙከራ ዕድል ሰጥቷል

ከአንድ ሳምንት በፊት የቅድመ ውድድር ዝግጅት ጀምረው ስድስት የሚደርሱ ተጫዋቾች ያስፈረሙት ደደቢቶች ባለፉት ዓመታት ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ቆይታ ያደረጉት ቃልኪዳን ዘላለም እና ዓብዱልበሲጥ ከማልን አስፈርመዋል።...

ወልዋሎ በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ይሳተፋል

ቢጫ ለባሾቹ ከጥቅምት 22 ጀምሮ የሚካሄደው 14ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ላይ እንደሚሳተፉ ታውቋል። ባለፈው የውድድር ዓመት በትግራይ ክልል ዋንጫ ላይ ተሳታፊ የነበሩት ቢጫ ለባሾቹ...

ቅዱስ ጊዮርጊስ የሳላዲን ሰዒድን ውል አራዘመ

በቢሾፍቱ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን እያከናወነ የሚገኘው ቅዱስ ጊዮርጊስ የአንጋፋው አጥቂ ሳላዲን ሰዒድን ውል አራዝሟል፡፡ ከስድስት ዓመታት የግብፅ፣ አልጄርያ እና ቤልጅየም ቆይታው በኋላ በ2008 አጋማሽ...

ቅዱስ ጊዮርጊስ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች አስፈረመ

ፈረሰኞቹ አይቮሪኮስታዊው ዛቦ ቴጉይ ዳኒን ለአንድ ዓመት ወደ ቡድናቸው መቀላቀል ችለዋል፡፡ አይቮሪኮስታዊው የ27 ዓመት አጥቂ ከወራት በፊት ማንዚኒ የተሰኘው የኢስዋቲኒውን ክለብ ለቆ የጋናው አሳንቲ ኮቶኮን በሶሦት...

ቻን 2020 | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለመልሱ ጨዋታ ወደ ኪጋሊ አምርቷል

በባህር ዳር ከተማ ለአስር ቀናት ለቻን ማጣሪያ ዝግጅትን ሲያደርግ የነበረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለመልሱ ጨዋታ ወደ ሩዋንዳ ተጉዟል፡፡ ብሔራዊ ቡድኑ በመጀመርያ ግጥሚያው በመቐለ ዓለም አቀፍ...

ኢትዮጵያ ቡና ከመስመር ተከላካዩ ጋር ተለያየ

ባለፈው የውድድር ዓመት ኢትዮጵያ ቡናን ከተቀላቀሉ ተጫዋቾች መካከል አንዱ የነበረው ተካልኝ ደጀኔ ከቡናማዎቹ ጋር ተለያይቷል። በአርባ ምንጭ ከተማ፣ ደደቢት እና በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የተሳኩ ዓመታትን...