የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የመጨረሻ ልምምዱን አከናውኗል

ከሁለት ሳምንታት በፊት በትግራይ ዓለማቀፍ ስታዲየም በሩዋንዳ 1-0 የተሸነፉት ዋሊያዎቹ የመልሱን ጨዋታ ነገ ያከናውናሉ። ካሜሩን ለምታስተናግደው የ2020 የቻን ውድድር ለማለፍ የማጣሪያ ጨዋታዎችን እያከናወነ የሚገኘው የኢትዮጵያ...

ባህር ዳር ከተማ ማሊያዊውን ተከላካይ አስፈረመ

አዳዲስ ተጨዋቾችን በማስፈረም ቡድናቸውን እያጠናከሩ የሚገኙት ባህር ዳር ከተማዎች ዛሬ የተከላካይ መስመር ተጫዋች የሆነው አዳማ ሲሶኮን ወደ ቡድናቸው ቀላቅለዋል። ማሊያዊ ዜግነት ያለው ተጫዋቹ በ2010 ወደ...

መቐለ 70 እንደርታ የግራ መስመር ተከላካይ አስፈረመ

ከመከላከያ ጋር የተለያየው አስናቀ ሞገስ ወደ መቐለ 70 እንደርታ አምርቷል። በክረምቱ ቀደም ብሎ ለመከላከያ ፊርማው አኑሮ የነበረው ተጫዋቹ ጦሩ በፕሪምየር ሊጉ እንደማይሳተፍ በመረጋገጡ ከቡድኑ ጋር...

መቐለ 70 እንደርታ የሁለት ተጫዋቾች ዝውውር ሲያጠናቅቅ አንድ ተጫዋች ወደ ዋናው ቡድን አሳደገ

ምዓም አናብስት ፍፁም ተክለማርያምን ወደ ዋናው ቡድን ሲያሳድጉ የሁለት ተጫዋቾች ዝውውር አጠናቀዋል። ከሳምንታት በፊት በተመሳሳይ ዐቢይ ተወልደን ወደ ዋናው ቡድን ያሳደጉት መቐለ 70 እንደርታዎች ከባለፈው...