ታንዛንያ የሴካፋ ሴቶች ዋንጫን ታዘጋጃለች

የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ በኅዳር ወር በታንዛንያ አስተናጋጅነት ይከናወናል። በያዝነው የፈረንጆች የውድድር ዓመት በኤርትራ የተዘጋጀው የሴካፋ ከ 15 ዓመት በታች ጨምሮ ሁለት ውድድሮች በተሳካ ሁኔታ ያካሄደው...

ኢትዮጵያ ቡና የቀድሞ ተጫዋቹን አስፈረመ

በባቱ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን በማድረግ ላይ የሚገኙት ኢትዮጵያ ቡናዎች የቀድሞ ተጫዋቻቸው አዲስ ፍስሀን አስፈርመዋል። በአሰልጣኝ ዲዲዬ ጎሜስ አሰልጣኝነት ዘመን ከተስፋ ቡድን አድጎ በዋናው ቡድን ጥቂት...

የቅዱስ ጊዮርጊስ ወጣት ተጫዋች በውሰት ወደ ደቡብ ፖሊስ አምርቷል

ከቅዱስ ጊዮርጊስ ወጣት ቡድን የተገኘው ሉክ ፓውሊን በውሰት ወደ ደቡብ ፖሊስ ለማምራት አምርቷል፡፡ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር የቅድመ ውድድር ዝግጅትን ሲያደርግ የቆየው ተስፈኛው የአማካይ ስፍራ ተጫዋች...