በ3ኛ ሳምንት የማልታ ቢኦቪ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ከሁለት ጨዋታ ሙሉ ስድስት ነጥብ የሰበሰቡትን ቢርኪርካራ እና ምጋር ዩናይትድን ያገናኘው እጅግ ተጠባቂ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡ ባሳለፍነው የውድድር ዘመን አንደኛና ሁለተኛ ሆነው ያጠናቀቁትን ቡድኖች ባገናኘው የማልታ ሴቶች ሊግ 3ኛ ሳምንት ጨዋታ በመጀመሪያ አጋማሽ በተቆጠሩ ጎሎች በአቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡ ባሳለፍነው ሳምንት ኪርፓፕ ዩናይትድንRead More →

በቅርቡ ፕሪምየር ሊጉን ለመምራት በተመረጡ አባላት የተዋቀረው የፕሪምየር ሊግ ዐቢይ ኮሚቴ ከሰሞኑን ተዟዙረው ሲመለከቷቸው በነበሩ የክለቦችን የመጫወቻ ሜዳዎች ዙርያ እና በሌሎች ጉዳዮች ላይ ሰፊ ውይይት ያደርጋል፡፡ ነገ ረፋድ በፌዴሬሽኑ አዲሱ ህንፃ ላይ ለሁለተኛ ጊዜ በሚያካሂደው ስብሰባ ላይ በዋናነት በፕሪምየር ሊጉ ተካፋይ የሆኑ ክለቦች የሚያከናውኑባቸው ሜዳዎች ብቁነትን የሚገምግም ሲሆን በያዝነው ሳምንትRead More →

በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ እየተመሩ በርካታ ተጫዋቾችን እያዘዋወሩ የሚገኙት ሰበታ ከተማዎች አንድ ዩጋንዳዊ እና ሁለት ቡርኪናፋሷዊ ተጫዋቾችን አስፈርመዋል። ሳቪዮ ካቡጎ ከፈረሙት መካከል ነው። ዩጋንዳዊው የ26 ዓመት ተከላካይ ለሀገሩ ክለቦች ቪክቶርያ ዩኒቨርሲቲ፣ ኬሲሲኤ፣ ዩአርኤ እና ቪላ የተጫወተ ሲሆን ወደ ኢትዮጵያ ከመምጣቱ በፊት በኮንጎው ኤስ ሲ ቪታ ሲጫወት ቆይቷል። ተከላካዩ ለዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድንRead More →

ጋናዊው ግዙፍ አጥቂ ያኩቡ መሀመድ ለአንድ ዓመት በሚቆይ ውል የጅማ አባጅፋር ተጫዋች ሆኗል፡፡ በአራት የተለያዩ ሀገራት ባሉ ክለቦች ውስጥ በመጫወት የእግር ኳስ ህይወቱን ያሳለፈው ይህ ግዙፍ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች በሀገሩ ጋና ለአሳንቲ ኮቶኮ፣ አሳንቲ ጎልድ እና ኤልሚና ለተባሉ ክለቦች መጫወት የቻለ ሲሆን በደቡብ አፍሪካ ማርቲዝበርግ፣ ለሞሮኮው ዩኒየን ኤይት እና ለኃያሉRead More →

የመካሄዱ ነገር አጠራጣሪ የነበረው የትግራይ ዋንጫ እንደሚካሄድ ሲረጋገጥ የውድድሩ ዝርዝር በቀጣይ ቀናት ይፋ እንደሚደረግ ይጠበቃል። ባለፈው የውድድር ዓመት መጀመርያ በሽቶ ሚድያ እና ኮሙኒኬሽን እና በትግራይ ወጣቶች ጉዳይ እና ስፖርት ፅህፈት ቤት ለመጀመርያ ጊዜ የተካሄደው የትግራይ ክልል ዋንጫ ዘንድሮ በተለያየዩ ምክንያቶች የመካሄዱ ነገር ጥያቄ ምልክት ውስጥ ገብቶ የነበረ ቢሆንም በሁለቱም አዘጋጆችRead More →