የደቡብ ካስቴል ዋንጫ የሥያሜ ለውጥ በማድረግ ነገ የዕጣ ማውጣት ሥነ ስርዓት ያከናውናል

ያለፉትን ዓመታት የደቡብ ካስቴል ዋንጫ በመባል ሲጠራ የቆየው ውድድር የሥያሜ ለውጥ በማድረግ የደቡብ ሠላም ዋንጫ በሚል የሚጠራ ሲሆን ነገ በሀዋሳ ሴንትራል ሆቴል የዕጣ ማውጣት ሥነ-ስርአትም...

ካሜሩን 2021| አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ ለ25 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል

አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ በመጪው ኅዳር ወር መጀመሪያ በቀናት ልዩነት ከማዳጋስካር እና አይቮሪኮስት ጋር ላለባቸው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ዝግጅት ለ25 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል፡፡ በዚህ ጥሪ...

ለሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ዝግጅት ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ ቀረበ

በትላንትናው ዕለት የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በአሰልጣኝነት ለመረከብ የተስማሙት እና በዛሬው ዕለት ለቀጣዮቹ ሦስት ወራት የሚቆይ ውል የፈረሙት አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው ለሴካፋ ውድድር የ23 ተጫዋቾች...

ከፍተኛ ሊግ | ሰሎዳ ዓድዋ አንድ ጋናዊን ጨምሮ ስድስት ተጫዋቾች አስፈረመ

በአንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ባስመዘገቡት ውጤት አምጥተው በዘንድሮ በከፍተኛ ሊግ መሳተፋቸው ያረጋገጡት ሶሎዳ ዓድዋዎች ስድስት ተጫዋቾች ሲያስፈርሙ የአስራ ሁለት ነባሮችን ውል አራዝመዋል። ክለቡ ከተቀላቀሉት ተጫዋቾች...

ከፍተኛ ሊግ | ደሴ ከተማ አስራ አራት አዳዲስ ተጫዋቾች ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል

በአሰልጣኝ አረጋይ ወንድሙ እየተመራ ባለፈው ዓመት በተሳተፈበት የከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ ሦስት ጨዋታ እስከሚቀረው ድረስ ወደ ፕሪምየር ሊግ ለማደግ ሲፎካከር የነበረው ደሴ ከተማ ለዘንድሮው የውድድር...

ከፍተኛ ሊግ | ሻሸመኔ ከተማ አዳዲስ ተጫዋቾች ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል

በአዲሱ አሰልጣኝ አብዲ ቡሊ እየተመራ ዝግጅቱን በባቱ ከተማ እያደረገ ያለው ሻሸመኔ ከተማ ሰባት ተጫዋቾች ማስፈረም ችሏል። በተከላካይ ስፍራ ላይ ፍሬዘር መንግስቱ ከሱሉልታ ከተማ፣ ተመስገን ሽብሩ...