በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የኢትዮጵያ ተጋጣሚ ስብስቧን ይፋ አድርጋለች

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ በሜዳቸው ኢትዮጵያን የሚያስተናግዱት በኒኮላስ ዲፕዩስ የሚመሩት ማዳጋስካሮች በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያው የሚጠቀሙባቸው ተጫዋቾችን ይፋ አድርገዋል። በፈረንሳይ ዝቅተኛ ሊጎች በሚጫወቱ ተጫዋቾች የተወጣጣው ይህ ብሄራዊ...

የሉሲዎቹ አሰልጣኝ ብርሀኑ ግዛው ረዳቶች ታውቀዋል

የሉሲዎቹ አሰልጣኝ በመሆን የተሾሙት አሰልጣኝ ብርሀኑ ግዛው መሠረት ማኒን ረዳት አሰልጣኝ በማድረግ ሲመርጡ ሽመልስ ጥላሁን ደግሞ በግብ ጠባቂ አሰልጣኝነት ሾመዋል። የሴካፋ የሴቶች ዋንጫ እና የአፍሪካ...

የከፍተኛ ሊግ የዝውውር መስኮት ጥቅምት 25 ይዘጋል

የከፍተኛ ሊግ ተሳታፊዎች ምዝገባ እንዲሁም የዝውውር መስኮት የፊታችን ማክሰኞ ይጠናቀቃል። የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከዚህ ቀደም በሚሰራበት አሰራር መሠረት የዝውውር መስኮቱ ውድድሩ ከተጀመረ ከሦስት ሳምንታት በኋላ...

ፌዴሬሽኑ ወልቂጤ ከተማ መልስ እንዲሰጥ ትዕዛዝ አስተላለፈ

በቅርቡ ከደመወዝ ክፍያ ጋር ቅሬታ ያነሱ የቀድሞ የወልቂጤ ከተማ ተጫዋቾች ለፌዴሬሽኑ ደብዳቤን ያስገቡ ሲሆን ፌዴሬሽኑ ክለቡ ምላሽ እንዲሰጥ ትዕዛዝ አስተላልፏል፡፡ በ2011 በወልቂጤ ከተማ ሲጫወቱ የነበሩ...

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ተራዘመ

በመጪው ቅዳሜ ሊጀመር የነበረው አዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ በዕለቱ እንደማይጀመር ሲረጋገጥ በአራት ቀናት ተገፍቶ እንደሚካሄድ ታውቋል። የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን በይፋዊ የፌስቡክ ገፁ እንዳስታወቀው ፌዴሬሽኑ...

ሎዛ አበራ ጎል ባስቆጠረችበት ጨዋታ ቢርኪርካራ አሸንፏል

ሎዛ አበራ በአራት ጨዋታዎች አምስተኛ ጎሏን ስታስቆጥር ቡድኗ ቢርኪርካራም በመሪነቱ ቀጥሏል። በአራተኛ ሳምንት የማልታ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ቢርኪርካራዎች ተጋጣሚያቸው ስዌቂ ዩናይትድን 4-1 ማሸነፍ ችለዋል። ሎዛ...