የአሰልጣኞች ገጽ | አብርሀም ተክለሃይማኖት፡ (የመጨረሻ ክፍል – ስለ አሰልጣኞች )

የሀገሪቱ ውጤታማ እና አንጋፋ አሰልጣኞችን የሥራ ህይወት፣ ተሞክሮ እና አስተሳሰብ በሚዳስሰው "የአሰልጣኞች ገፅ" አሰልጣኝ አብርሀም ተክለሃይማኖትን በተከታታይ እያቀረብንላችሁ እንገኛለን። ዛሬ በመጨረሻው ክፍል መሰናዷችን ስለአሰልጣኞች አንስተን ቆይታ...

በ2019/20 ዓለም አቀፍ ውድድሮች ላይ ከኢትዮጵያ የሚወከሉ ኮሚሽነሮች ታወቁ

በያዝነው የ2019/20 የውድድር ዘመን የሚደረጉ የአህጉራዊ እና ዓለምአቀፋዊ ውድድሮች ላይ ከኢትዮጵያ የሚሳተፉ ኮሚሽነሮች ተለይተዋል። የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን መስፈርት በማውጣት በሁለቱም ፆታዎች ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ መድረክ...

የአዲስ አበባ ከተማ አሰልጣኝ ለመቅጠር ማስታወቂያ አወጣ

ለ2012 የውድድር ዘመን ቅድመ ዝግጅት እያደረገ የሚገኘው የአዲስ አበባ እግርኳስ ክለብ አሰልጣኝ ለመቅጠር ማስታወቂያ አውጥቷል። የመፍረስ ስጋት ተጋርጦበት የነበረውና በቅርቡ እንደማይፈርስ የተረጋገጠው አዲስ አበባ እግርኳስ...

ከፍተኛ ሊግ | ደቡብ ፖሊስ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

ደቡብ ፖሊስ አስቀድሞ በአዲሱ ፎርማት የፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ መሆኑ በመገለፁ በርካታ ተጫዋቾችን አስፈርሞ የነበረ ቢሆንም ኃላ ላይ በከፍተኛ ሊጉ እንዲቀጥል በመወሰኑ ከአዳዲስ ፈራሚዎቹ ጋር በመለያየት...

ወላይታ ድቻ በትግራይ ዋንጫ ላይ ይሳተፋል

በደቡብ ሠላም ዋንጫ ይሳተፋሉ ተብለው ሲጠበቁ የነበሩት ወላይታ ድቻዎች በትግራይ ዋንጫ ላይ እንደሚሳተፉ ተረጋግጧል። በሽቶ ሚድያ እና ኮምኒኬሽን፣ ትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እና የትግራይ ወጣቶች...