ከፍተኛ ሊግ | ስልጤ ወራቤ የአሰልጣኙን ውል ሲያራዝም አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል

በወጣው አዲስ ድልድል መሠረት በከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ የተመደበው ስልጤ ወራቤ የአሰልጣኙን ውል ሲያራዝም ረዳት አሰልጣኝ የሾመ ሲሆን ሰባት አዳዲስ ተጫዋቾችንም አስፈርሟል፡፡ በ2011 የውድድር ዘመን...

የአዳማ ከተማ ዋንጫ የዕጣ ማውጣት ሥነ ስርዓት ዛሬ ተደረገ

የአዳማ ከተማ ዋንጫ የዕጣ ማውጣት ስነ-ስርአት ዛሬ በአዳማ ኬኛ ሆቴል በተደረገ ስነስርአት ወጥቷል፡፡ በአዳማ ከተማ ኬኛ ሆቴል በ9:00 በተደረገው ሥነ ስርዓት ስድስት ክለቦች በሁለት ምድብ...