የ2012 የሴቶች ፕሪምየር ሊግ የሚጀምርበት ቀን ይፋ ሆነ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የ2012 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ እና ሁለተኛ ዲቪዝዮን ውድድሮች የሚጀመርባቸውን ቀናት ይፋ አድርጓል። በዛሬው ዕለት የኢትዮጵያ ሴቶች እግርኳስ ልማትና...

የትግራይ ዋንጫ ዕጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት የሚካሄድበት ቀን ታውቋል

ለሁለተኛ ጊዜ ለሚካሄደው የትግራይ ዋንጫ የእጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት በትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፅሕፈት ቤት ይከናወናል። እስካሁን ድረስ ሰባት ተሳታፊዎችን ያሳወቀው ይህ ውድድር በቀጣይ ቀናት አንድ...

የጅማ አባጅፋር ተጫዋቾች ቅሬታ ማሰማታቸውን ቀጥለዋል

ነገ በሚጀምረው የአዳማ ከተማ ዋንጫ ላይ ስምንት የጅማ አባጅፋር ተጫዋቾች እንደማይጫወቱ ታውቋል። ከደሞዝ ክፍያ ጋር በተያያዘ ተደጋጋሚ ቅሬታ እያቀረቡ የሚገኙት የክለቡ ነባር ስምንት ተጫዋቾች "ከቡድኑ...

ከፍተኛ ሊግ | ባቱ ከተማ የአሰልጣኙን ውል ሲራዝም አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ

የ2011 የአንደኛ ሊግ ቻምፒዮን በመሆን ወደ ከፍተኛ ሊግ ያደገው ባቱ ከተማ የክለቡን ዋና እና ረዳት አሰልጣኝ ጨምሮ የነባሮችን ውል ሲያድስ አስራ አንድ አዳዲስ ተጫዋቾችንም አስፈርሟል፡፡...

2021 አፍሪካ ዋንጫ | ዝሆኖቹ ስብስባቸውን ይፋ አድርገዋል

አሰልጣኝ ኢብራሂም ካማራ ኢትዮጵያ እና ኒጀርን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የሚገጥመው ስብስባቸውን ይፋ አደረጉ። ለካሜሩን አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከኢትዮጵያ ፣ ኒጀር እና ማዳጋስካር የተደለደሉት ዝሆኖቹ ከሳምንታት...

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የሴካፋ ዋንጫ ዝግጅቱን ቀጥሏል

በታንዛኒያ አስተናጋጅነት በሚደረገው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ላይ ተሳታፊ የሆነው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዝግጅቱን ከጀመረ ሦስተኛ ቀኑ ላይ ይገኛል፡፡ በአዲሱ አሰልጣኝ ብርሀኑ ግዛው እና ረዳቶቹ...

በዓለምነህ ግርማ እና መከላከያ ጉዳይ ዙሪያ ፌዴሬሽኑ ውሳኔን ሰጠ

በመከላከያ ቀሪ የአንድ ዓመት ኮንትራት እየቀረው በክለቡ ለመሰናበት መገደዱን በመግለፅ ለፌዴሬሽኑ ቅሬታ ያቀረበው ዓለምነህ ግርማ ውሳኔ አግኝቷል፡፡ በ2010 የውድድር ዘመን ክረምት ወልዋሎን በመልቀቅ ወደ መከላከያ...