Adama City Cup| Day 1 roundup
The 3rd Annual Adama city cup commenced today after 7 years of absence at the Adama Ababe Bikila stadium, as matchday one saw host Adama...
የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 2-0 ጅማ አባ ጅፋር
በዛሬው ዕለት ጅማሮውን ያደረገው የአዳማ ከተማ ዋንጫ ባለ ሜዳው አዳማ ከተማ በሱሌይማን ሰሚድ እና ኃይሌ እሸቱ ጎሎች ጅማ አባ ጅፋን 2-0 አሸንፏል። ከጨዋታው በኋላም የሁለቱ...
አዳማ ዋንጫ | አስተናጋጁ ክለብ ጅማን አሸንፏል
በመክፈቻው ቀን ሁለተኛ ጨዋታ ከእረፍት መልስ ተነቃቅቶ የቀረበው አዳማ ከተማ ጅማ አባጅፋርን 2-0 ማሸነፍ ችሏል። እምብዛም ሳቢ ባልነበረው የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ አዳማ ከተማ የተሻለ ቢንቀሳቀስም...
የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ የሚጀመርበት ቀን ሽግሽግ ተደረገበት
በታንዛኒያ አስተናጋጅነት የሚከናወነው የ2019 ሴካፋ ሴቶች ዋንጫ የሚጀመርበት ጊዜ በሁለት ቀናት ተሸጋሽጓል፡፡ ኖቬምበር 14 (ኅዳር 4) ይጀመራል ተብሎ የነበረው ውድድሩ ከሁለት ቀናት በኋላ ቅዳሜ ኅዳር...
የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 3-1 ሀዋሳ ከተማ
የአዳማ ከተማ ዋንጫ በዛሬው ዕለት ጅማሮውን ሲያደርግ በመክፈቻው ፋሲል በእሴይ ማዊሊ ሁለት እና በሙጂብ ቃሲም አንድ ጎል ሀዋሳ ከተማን 3-1 አሸንፏል። ከጨዋታው በኋላም የሁለቱ ቡድኖች...
አዳማ ዋንጫ | ፋሲል ከነማ ውድድሩን በድል ጀምሯል
3ኛው የአዳማ ከተማ ዋንጫ ዛሬ ጅማሮውን ሲያደርግ በመክፈቻ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ሀዋሳ 3-1 መርታት ችሏል ፤ አዲስ ፈራሚው ኦሴይ ማውሊም ሁለት ግቦችን አስቆጥሯል። ከዳንኤል ደርቤ...
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የሚጀመርበት ቀን ታውቋል
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ዛሬ ባደረገው ስብሰባ የ2012 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በኅዳር ወር መጨረሻ እንዲጀምር ወስኗል። በቅርቡ የሊጉ ሰብሳቢ ሆነው የተመረጡትና የኢትዮጵያ እግር ኳስ...
አዳማ ከተማ ከ ጅማ አባጅፋር – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ሐሙስ ጥቅምት 27 ቀን 2012 FT' አዳማ ከተማ 2-0 ጅማ አባ ጅፋር 59' ሱሌይማን ሰሚድ 61' ኃይሌ እሸቱ - ቅያሪዎች 46' ሱሌይማን መ. ተስፋዬ ነ. 55' አምረላ ያኩቡ...
ፋሲል ከነማ ከ ሀዋሳ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ሐሙስ ጥቅምት 27 ቀን 2012 FT' ፋሲል ከነማ 3-1 ሀዋሳ ከተማ 32' ሙጂብ ቃሲም 45' ኦሴይ ማዊሊ 51' ኦሴይ ማዊሊ 3' ብሩክ በየነ ቅያሪዎች 69' ማዊሊ ዓለምብርሀን...