ካሜሩን 2021 | ኢትዮጵያ ከሜዳዋ ውጪ ማዳጋስካርን ነገ ትገጥማለች
በካሜሩን አዘጋጅነት ለሚደረገው የ2021 የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታን በዚህ ሳምንት ማድረግ የሚጀምሩ ሲሆን ኢትዮጵያም ነገ ከሜዳዋ ውጪ ማዳጋስካርን አንታናናሪቮ ላይ ትገጥማለች፡፡ በምድብ 11 ከኒጀር፣ አይቮሪኮስት እና ማዳጋስካር ጋር የተደለደለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ ስፍራው ሀያ ተጫዋቾች በመያዝ ከሶስት ቀናት በፊት ቀደም ብሎ ያመራ ሲሆን በቡድኑ ውስጥ ሁሉም ተጫዋቾች ከጉዳት ነፃ ሆኖRead More →