ዝሆኖቹ ለነገው ጨዋታ ምሽት 4 ሰዓት ባህር ዳር ገብተዋል
ነገ በባህር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንን የሚገጥሙት ኮትዲቯሮች ከደቂቃዎች በፊት ባህር ዳር ገብተዋል። 41 የልዑካን ቡድን ይዘው ወደ ባህር ዳር የተጓዙት ኮትዲቯሮች በአስገራሚ ሁኔታ ጨዋታው ከሚደረግበት ሰዓት 18 ሰዓታት ብቻ ቀድመው ወደ ባህር ዳር ገብተዋል። ብሄራዊ ቡድኑ 1 ሰዓት አዲስ አበባ ከደረሰ በኋላ በቀጥታ በተያያዥ በረራ ወደ ባህርRead More →