የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ በቅዱስ ጊዮርጊስ አሸናፊነት ተጠናቀቀ
ለሁለት ሳምንታት ሲካሄድ የቆየው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ዛሬ ፍፃሜውን ሲያገኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰበታ ከተማን 2-1 በማሸነፍ በውድድሩ ታሪክ ለ6ኛ ጊዜ ዋንጫውን አንስቷል። ከጨዋታው መጀመር አስቀድሞ የዕለቱ የክብር እንግዶች ከተጫዋቾች ጋር ሰላምታ የተለዋወጡ ሲሆን የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች ለውድድሩ ለሰጡት ድምቀት ከፌዴሬሽኑ የዕውቅና ዋንጫ እና የምስጋና ምስክር ወረቀትRead More →