ቅድመ ዳሰሳ | መቐለ 70 እንደርታ ከ ፋሲል ከነማ
በነገው ዕለት በዐፄዎቹ እና በምዓም አናብስት መካከል የሚካሄደውን የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊው መቐለ 70 እንደርታ እና የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊ ፋሲል ከነማ የሚያገናኛው ይህ ጨዋታ ማራኪ ፉክክር እና ጥሩ ጨዋታ ይታይበታል ተብሎ ይገመታል። በክረምቱ የዝውውር መስኮት ከሌሎች ክለቦች አንፃር ሲታይ ብዙም ተሳትፎ ያላደረጉት እና በአዳማRead More →