ከቀናት ሽግሽግ በኃላ ዛሬ በአዲስአበባ ስታዲየም በተካሄደው የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ የኢትዮጵያ ዋንጫ ባለድሎቹ ፋሲል ከተማ የሊጉን ሻምፒየን መቐለ 70 እንደርታን 1ለ0 በማሸነፍ ክብሩን ተቀዳጅተዋል። ከሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ መጀመር በፊት በቅርቡ በምስረታ ላይ የሚገኘው ከኢትዮጵያ ደጋፊዎች ጥምረት የተወከሉ ደጋፊዎች በሁለት ተከፍለው የወዳጅነት ጨዋታ አድርገዋል። መቐለዎች ከተለመደው መለያ ውጭ ለመጀመሪያ ጊዜRead More →

ያጋሩ

የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማሮን አስመልክቶ የተለያዩ ጥያቄዎች እየተነሱ ይገኛል። አዲስ በተዋቀረ ኮሚቴ የሚመራው የዘንድሮ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኀዳር 21 እንደሚጀመር በሰባት አባላት የሚመራው የውድድሩ የበላይ አካል “ዐቢይ ኮሚቴ” መገለፁ ይታወቃል። ሆኖም ከየክልሉ የፀጥታ ማረጋገጫ መዘግየት እና ከሜዳ ዝግጅት ጋር በተያያዘ ውድድሩ አስቀድሞ በወጣለት መርሐግብር መሠረት ላይካሄድ ይችላል የሚል ጥርጣሬRead More →

ያጋሩ

ማክሰኞ ኅዳር 16 ቀን 2012 FT መቐለ 70 እ 0-1 ፋሲል ከነማ – 74′ ሙጂብቃሲም ቅያሪዎች 67′  ኤፍሬም   ያሬድ ብ 39′  እንየው   ሰዒድ 82′  አስናቀ   ሄኖክ 57′  ማዊሊ   ኢዙ – 75′  በዛብህ  ሀብታሙ ካርዶች 26′ አስናቀ ሞገስ 86′ ዳንኤል ደምሴ 28‘  አምሳሉ ጥላሁን አሰላለፍ መቐለ ፋሲል 1 ፊሊፕ ኦቮኖ 26 አሸናፊ ሀፍቱ 6 አሚን ነስሩ 2 አሌክስ ተሰማ 3 አስናቀ ሞገስ 21 ዳንኤልRead More →

ያጋሩ