የመጀመሪያ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዐበይት ትኩረቶች

የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ትላንት እና ከትላንት በስቲያ በተደረጉ ጨዋታዎች ጅማሮውን አድርጓል፡፡ ከ2012 የመክፈቻ ሳምንት ጨዋታዎች…

ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ሳምንት | የሶከር ኢትዮጵያ የሳምንቱ ምርጥ ቡድን

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2012 የውድድር ዘመን ባሳለፍነው እሁድ እና ሰኞ በተደረጉ ስምንት የአንደኛ ሳምንት ጨዋታዎች ጅማሮውን…

“ዘንድሮ ወደ ቀድሞ አቋሜ ለመመለስ ተዘጋጅቻለው” ኤልያስ ማሞ

የ2012 ፕሪምየር ሊግ ትናት ሲጀምር የውድድር ዘመኑ የመጀመርያ ጎል በ16ኛው ደቂቃ በድሬዳዋ ከተማ አማካይ ኤልያስ ማሞ…

ሲዳማ ቡና የሁለተኛ ሳምንት ጨዋታውን በዝግ ያደርጋል

በ2011 የውድድር ዘመን በተፈጠረ የስፖርታዊ ጨዋነት መጓደል ቅጣት ተላልፎበት የነበረው ሲዳማ ቡና ዐምና ቅጣቱ ያልተፈፀመ በመሆኑ…

ጅማ አባ ጅፋር ቀጣይ ጨዋታውንም ከሜዳው ውጪ ያደርጋል

ከዐምናው ተሻጋሪ ቅጣት እየተፈፀመበት የሚገኘው ጅማ አባ ጅፋር የሊጉ ሦስተኛ ሳምንት ጨዋታውን ከሜዳው ውጭ እንደሚያደርግ ታውቋል።…

EthPL Review| Game Week One

The 2019/20 Ethiopian Premier League kicked off on Sunday and Monday as reigning Champions Mekelle 70…

Continue Reading

የኦሮሚያ ዋንጫ መካሄዱን ቀጥሏል

የከፍተኛ ሊግ እና የአንደኛ ሊግ አምስት ቡድኖችን አሳትፎ እየተካሄደ በሚገኘው የኦሮሚያ ዋንጫ ትናንት የተካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች…

ኢትዮጵያ በሴካፋ ዋንጫ አትሳተፍም

ከቀናት በኃላ በሚካሄደው የዘንድሮው የሴካፋ ዋንጫ እንደማይሳተፍ ተገምቶ የነበረ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በውድድሩ ላይ እንደማይሳተፍ ተረጋግጧል።…