ቅድመ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

ነገ ከሚደረጉት ጨዋታዎች መካከል የጦና ንቦች ፈረሰኞቹን በሜዳቸው የሚያስተናግዱበት ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ከሁለቱም የሊግ ጨዋታዎች ሲዳማ ቡናን አሸንፈው በወልዋሎ በጠባብ ውጤት ተሸንፈው በሁለት ጨዋታ ሶስት...

ቅድመ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና

በ3ኛ ሳምንት ከሚደረጉ ጨዋታዎች መካከል ድሬዳዋ ከተማ በሜዳው ሀዲያ ሆሳዕናን የሚያስተናግድበትን ጨዋታ ተከታዩ ዳሰሳችን ይመለከተዋል። ላላፉት ሁለት ሳምንታት ከዐምና በተሻገረ ቅጣት የዋና አሰልጣኛቸውን ግልጋሎት ማገኘት...

ሎዛ አበራ በአዲሱ ክለቧ የመጀመሪያ ዋንጫ አሳክታለች

አስደናቂ ሳምንትን እያሳለፈች በምትገኘው ሎዛ አበራ ሐት-ትሪክ ታግዘው ቢርኪርካራዎች የማልታን ቢኦቪ የሴቶች ሱፐር ካፕ ዋንጫን ማንሳት ችለዋል።  ከሰሞኑ እጅግ አስደናቂ ጊዜን እያሳለፈች የምትገኘው ሎዛ ዛሬ...

ቅድመ ዳሰሳ | ሀዋሳ ከተማ ከ ባህርዳር ከተማ

በ3ኛው ሳምንት ሌላኛው መርሐ ግብር በሀዋሳ ሰውሰራሽ ሜዳ ሀዋሳ ከተማ ባህር ዳር ከተማን የሚያስተናግድበት ጨዋታን በቀጣዩ ዳሰሳ ተመልክተነዋል። ከመጀመሪያ ሁለት ሳምንታት አራት አራት ነጥብ ይዘው...

ቅድመ ዳሰሳ | ወልቂጤ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ

አስገዳጅ የሜዳ ለወጥ ያደረጉት ወልቂጤ ከተማዎች በሆሳዕናው አቢዮ ኤርሳሞ ስታዲየም ጠንካራው ፋሲል ከነማን የሚያስተናግዱበት ጨዋታን በሚከተለው መልኩ ተዳሷል። ሜዳ ላይ ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴን ቢያሳዩም በውጤት...

ቅድመ ዳሰሳ | ሰበታ ከተማ ከ አዳማ ከተማ

ከ3ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች መካከል በሁለት ጨዋታ ሽንፈት ያስተናገደው እና ወደ አሸናፊነት ለመመልስ የሚያልመው ሰበታ ከተማን በ4 ነጥቦች ጥሩ ጅማሮ ካደረገው አዳማ ከተማ...

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ስሑል ሽረ ከ ወልዋሎ

የሊጉ መሪ ወልዋሎ እና ስሑል ሽረን የሚያገናኘው ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። የመጀመርያው ሳምንት ኢትዮጵያ ቡናን አሸንፈው በሁለተኛው ሳምንት በሲዳማ ቡና በሰፊ ልዩነት የተሸነፉት ስሑል ሽረዎች ከጊዜ...

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያ ሳምንት ሲጠቃለል

የ2012 የውድድር ዘመን ከቅዳሜ እስከ ረቡዕ በተደረጉ አራት ጨዋታዎች ተጀምሯል። በሊጉ ዙርያ የተመዘገቡ ቁጥራዊ መረጃዎች ፣ እውነታዎች፣ የትኩረት ነጥቦች እና የ2ኛው ሳምንት መርሐ ግብር እንደሚከተለው...

ከፍተኛ ሊግ | አንጋፋው አጥቂ ወደ ቀድሞ ክለቡ ተመልሷል

አንዱዓለም ንጉሴ ወደ ቀድሞ ክለቡ ወልዲያ አምርቷል፡፡ ከሙገር ሲሚንቶ የተገኘውና ለረጅም ዓመታት እየተጫወቱ ከሚገኙ ተጫዋቾች አንዱ የሆነው የቀድሞው የቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ሰበታ ከተማ፣ ሀዋሳ ከተማ እና...