” ቦታዬን አጣለሁ ብዬ በፍፁም አልሰጋም” የቅዱስ ጊዮርጊሱ ግብጠባቂ ባህሩ ነጋሽ

ከክቡር ይድነቃቸው መታሰቢያ ውድድር ላይ በአጋጣሚ ተመልክተውት ነበር አሰልጣኞች ገና በታዳጊ ዕድሜው ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ…

ለሴቶች ከ17 እና ከ20 ዓመት በታች ቡድኖች አሰልጣኞች ተሾሙ

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት እና ከ17 ዓመት በታች የሴት ብሄራዊ ቡድኖች ከቀጣዩ ወር ጀምሮ የዓለም ዋንጫ አካል…

ኢሳይያስ ጂራ የሴካፋ ሁለተኛ ምክትል ፕሬዝዳንት ሆነው ተመረጡ

ሴካፋ ዛሬ ባካሄደው ጠቅላላ ጉባዔ ፕሬዝዳንት እና ምክትል ፕሬዝዳንቶቹን መርጧል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ኢሳይያስ…

ወልቂጤ ከተማ ዐቢይ ኮሚቴው ላይ ቅሬታ አሰማ

ወልቂጤ ከተማ በ4ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከሰበታ ከተማ ጋር ላለበት ጨዋታ የወልቂጤ ስታዲየም የማሻሻያ ሥራዎችን…

ፌዴሬሽኑ ከቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና ጋር የገባው ውዝግብ በቅርቡ ዕልባት ያገኛል

በኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን አሸማጋይነት እየታየ የሚገኘው ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና የተመልካች ገቢ አከፋፋልን በተመለከተ ከፌዴሬሽኑ…

የ14ኛው የአአ ከተማ ዋንጫ የኮከቦች ምርጫ በቀጣይ ሳምንት ይካሄዳል

በደማቅ ሁኔታ ባሳለፍነው ወር የተጠናቀቀው የ14ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የመዝጊያ ሥነ ስርዓት በቀጣይ ሳምንት በኢንተርኮንትኔታል…

ኢትዮጵያ እና ኤርትራ በቅርቡ የወዳጅነት ጨዋታ ሊያደርጉ ነው

የሁለቱን ሀገራት ህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ለማጠንከር በማሰብ በቅርቡ ሁለቱ ሀገራት በአስመራ ከተማ ላይ የወዳጅነት ጨዋታ ሊያደርጉ…

ሎዛ አበራ ዛሬም ግቦች አስቆጥራለች

ኢትዮጵያዊቷ አጥቂ ሎዛ አበራ ግብ ማስቆጠሯን ቀጥላለች። ምሽት በተካሄደ ጨዋታም ሁለት ጎሎች አስቆጥራለች። ከቀናት በፊት ከምጋር…