የአፍሪካ ዋንጫ ወደ ጥር ወር ሲመለስ የማጣርያ ጨዋታ ቀናትም ሽግሽግ ተደርጎባቸዋል

የ2021 አፍሪካ ዋንጫ በአየር ሁኔታ ምክንያት ጥር ወር ላይ እንዲካሄድ ሲወሰን በዚህም ምክንያት የማጣርያ ጨዋታዎች የሚደረጉባቸው ቀናት ሽግሽግ ተደርጎባቸዋል። የአህጉሪቱ የእግርኳስ አስተዳዳሪ አካል ካፍ በደረሰበት...

ድሬዳዋ ከተማ አሰልጣኝ እና ተጫዋቾችን አስጠነቀቀ

በወራጅ ቀጠናው ውስጥ የሚገኘው ድሬዳዋ ከተማ ናይጄርያዊው አጥቂው ባጅዋ አደገሰንን ጨምሮ ለአምስት ተጫዋቾች እና የአሰልጣኝ ቡድን አባል ማስጠንቀቂያ መስጠቱን አስታውቋል። ክለቡ በይፋዊ ገፁ እንዳስታወቀው "...

ቅድመ ዳሰሳ | ስሑል ሽረ ከ ፋሲል ከነማ

የፕሪምየር ሊጉ ዘጠነኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገ እና ከነገ በስቲያ ሲካሄዱ የነገውን ብቸኛ መርሐ ግብር እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ስሑል ሽረ በአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ ስር ከጨዋታ ጨዋታ እየተሻሻለ...

የአሰልጣኝ ገብረክርስቶስ እና ወላይታ ድቻ ጉዳይ መቋጫ አግኝቷል

በዘንድሮ ዓመት ወላይታ ድቻን ለማሰልጠን ተረክበው ከስምንት ጨዋታ በላይ መሻገር ያቃታቸው አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ ከወላይታ ድቻ ጋር በስምምነት ተለያይተዋል። አሰልጣኙ ባሳለፍነው ቅዳሜ ከሱሑል ሽረ ሽንፈት...

የሽረ ስታዲየም እድሳት የመጨረሻው ምዕራፍ ደርሷል

የፕሪምየር ሊጉ ክለብ ስሑል ሸረ የሚጫወትበት የሽረ እንዳሥላሴ ስታዲየም በሁለተኛው ዙር ግልጋሎት መስጠት ይጀምራል። ላለፉት ወራት በእድሳት የቆየው የሽረ እንዳስላሴው ስታድየም የሳር ተከላ ሂደቱ ተጠናቆ...

“በእኔ ላይ እምነት ጥለው ስላሰለፉኝ አሰልጣኙንም የምወደው ክለቤንም ማሳፈር አልፈልግም” ዓለምብርሀን ይግዛው

በዐፄዎቹ ደጋፊዎች ዘንድ "ትንሹ ልዑል" በመባል የሚጠራው ወጣቱ እና ተስፈኛው ዓለምብርሃን ይግዛው ስለ እግርኳስ ህይወቱ ይናገራል። በ2011 ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ብቅ ካሉ ወጣት ተጫዋቾች አንዱ የሆነው...

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ቡድን ወደ ቡሩንዲ አምርቷል

በኮስታሪካ እና ፓናማ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ የማጣርያ ጨዋታውን ቅዳሜ የሚያደርገው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን 18 ተጫዋቾች በመያዝ ወደ...