ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ንግድ ባንክ መሪነቱን ሲያጠናክር አዳማ ነጥብ ጥሏል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት ዛሬ ሦስት ጨዋታዎች ሲካሄዱ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ኤሌክትሪክ አሸንፈዋል።…

ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በቅርቡ ዝግጅቱን ይጀምራል

በ2020 የዓለም ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ዋንጫ በቅድመ ማጣርያ ቡሩንዲን በድምር ውጤት 7-1 በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ…

ከፍተኛ ሊግ | ለገጣፎ መሪነቱን የሚያሰፋበትን አጋጣሚ ሲያመክን ደደቢት ከሜዳው ውጪ አሸንፏል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ሀ 11ኛ ሳምንት ቀሪ ሁለት ጨዋታ ደብረ ብርሀን እና አዲስ አበባ ላይ…

መቐለ 70 እንደርታ ከአማካዩ ጋር ተለያይቷል

ሳሙኤል ሳሊሶ ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር በስምምነት ተለያይቷል። ባለፈው የውድድር ዓመት መከላከያን ለቆ መቐለ 70 እንደርታ…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ዙር ክለቦች ዳሰሳ – ሲዳማ ቡና

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አንደኛውን ዙር ዳሰሳ የምንዘጋው በመጨረሻዎቹ ሳምንታት መሻሻል በማሳየት በ24 ነጥቦች 4ኛ ደረጃ ይዞ…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ዙር ክለቦች ዳሰሳ – ድሬዳዋ ከተማ

የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያውን ዙር በ17 ነጥብ የወራጅ ቀጠና ውስጥ በመሆን ያጠናቀቀው ድሬዳዋን የአጋማሽ ጉዞ…

Continue Reading

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ዙር ክለቦች ዳሰሳ | ወልዋሎ

የመጀመርያው ዙር መጠናቀቁን ተከትሎ የሊጉን ተሳታፊዎች በተናጠል እየዳሰስን መቆየታችን ይታወሳል። ለዛሬ ደግሞ በአስራ ስድስት ነጥብ በአስራ…

ስሑል ሽረዎች የተከላካያቸውን ውል አራዝመዋል

ተከላካዩ ዮናስ ግርማይ ለቀጣዩ አንድ ዓመት ከቡድኑ ጋር ለመቆየት ውሉን አራዝሟል። ባለፈው የውድድር ዓመት አጋማሽ ከመቐለ…

የዮናስ በርታ ማረፍያ ወልዋሎ መሆኑ ተረጋግጧል

በትናንትናው ዕለት በርካታ ተጫዋቾች ያስፈረሙት ወልዋሎዎች አማካዩ ዮናስ በርታን አስፈርመዋል። ባለፈው ክረምት ደቡብ ፖሊስን ለቆ ወደ…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ዙር ክለቦች ዳሰሳ – ወላይታ ድቻ

በተከታዩ መሰናዷችን ከመጥፎ አጀማመር በኋላ ቀስ በቀስ ወደ ጥሩ አቋም በመምጣት በ21 ነጥቦች 7ኛ ደረጃ ላይ…

Continue Reading