ተጫዋቾች በቤታቸው ሆነው ልምምድ የሚሰሩበት መተግበሪያ እየበለፀገ ነው

ተጫዋቾች፣ አሰልጣኞች እና የክለብ አመራሮችን በቀላሉ የሚያገናኘው ይህ መተግበሪያ በኢትዮጵያውያን እየበለፀገ እንደሆነ ተሰምቷል። ስፖርታዊ ክንውኖች በተቋረጡበት በዚህ ወቅት ተጫዋቾች በየቤታቸው ሆነው በተናጥል ልምምዶችን እየሰሩ ይገኛሉ።...

“በመንግሥት ለውጥ ምክንያት በ17ኛው ሳምንት የተሰረዘው ውድድር…” ትውስታ በገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) አንደበት

በኮሮና ቫይረስ ወረርሺኝ ምክንያት የ2012 አጠቃላይ የሊግ ውድድሮች እንዲሰረዙ ዛሬ መወሰኑ ይታወቃል። ይህን ተከትሎም በ1983 በመንግሥት ለውጥ ምክንያት ስለተሠረዘው ውድድር ገነነ መኩርያ (ሊብሮ) በትውስታ አምዳችን...

የ2012 የኢትዮጵያ ሊጎች ሙሉ ለሙሉ እንዲሰረዙ ተደረገ

በኮሮና ቫይረስ ምክንያት በኢትዮጵያ ውስጥ የሚደረጉ የሊግ ውድድሮች ሙሉ ለሙሉ እንዲሰረዝ ተደረገ። በተጨማሪም በቀጣይ ዓመት ኢትዮጵያን በአህጉራዊ ውድድሮች የሚወክል ክለብ እንዳይኖር ተደርጓል። በታህሳስ ወር በቻይና...