አርባምንጭ ከተማ ፌዴሬሽኑ የወሰነው ውሳኔ ተገቢ አይደለም በማለት ተቃውሞውን ገለፀ

የዘንድሮ ውድድር በኮሮና ምክንያት እንዲሰረዝ ፌዴሬሽኑ ውሳኔ ያሳለፈበት መንገድ ተገቢ አይደለም በማለት አርባምንጭ ከተማ ተቃውሞውን አሰምቷል። በከፍተኛ ሊግ በምድብ ሐ እየመራ የሚገኘው አርባምንጭ ከተማ ለፌዴሬሽኑ...

“ኢትዮጵያ ቡና ገቢ የሚያገኝባቸው ምንጮች እየደረቁበት ይገኛል” አቶ ገዛኸኝ ወልዴ (ሥራ አስኪያጅ )

ኢትዮጵያ ቡና የተመሰረተበትን አርባ አራተኛ ዓመት በዐሉን እያከበረ ባለበት ወቅት በክለብ ወቅታዊ ሁኔታ ዙርያ የክለቡ ሥራ አስኪያጅ አቶ ገዛኸኝ ወልዴ ማብራርያ ሰጥተዋል። በኢትዮጵያ ቡና የሬዲዮ...

ኢትዮጵያ ቡና ከተጫዋቾቹ ጋር ውይይት ሊያደርግ ነው

በኮሮና ወረርሺኝ ምክንያት የሊጉ ውድድር መቋረጡን ተከትሎ ኢትዮጵያ ቡና በአሁኑ ወቅት የሚገኝበት ሁኔታ እና የተጫዋቾች የደሞዝ ክፍያን አስመልክቶ ውይይት ሊያደርግ ነው። በክለቡ የሬዲዮ ፕሮግራም ላይ...