አምስት ተጫዋቾችን እግርኳሰኛ አድርጎ አራቱን ስኬታማ ያደረገው ቤተሰብ ቅብብሎሽ። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ ጥቂት የማይባሉ ከአንድ ቤተሰብ ተገኝተው ስኬታማ የሆኑ ተጫዋቾችን ባለፉት ዓመታት ተመልክተናል፡፡ ዛሬ ይዘን የቀረብንላችሁ የአንድ ቤተሰብ አባላት ግን እጅግ በሚያስገርም መልኩ ቁጥራቸው ላቅ ያለ ነው። ይህም በኢትዮጵያ እግር ኳስ ላይ የራሳቸውን ድርሻ ያበረከቱትን እና እያበረከቱም ያሉትን አምስትRead More →

ያጋሩ

በቅርቡ የተቋቋመው የትግራይ አሰልጣኞች ማሕበር በለይቶ ማቆያ ውስጥ ላሉ የጎዳና ተዳዳሪዎች ድጋፍ አደረገ። በቅርቡ የተቋቋመው የትግራይ አሰልጣኞች ማኅበር በመቐለ ለይቶ ማቆያ ለተጠለሉት የጎዳና ተዳዳሪዎች የምግብ እና ሌሎች መሰረታዊ ፍላጎቶች ድጋፍ አደረገ። ከስድስት ወራት በፊት የተመሰረተው ይህ ማኅበር ቀደም ብሎ ተመሳሳይ ድጋፍ ማድረጉ ሲታወስ አሁን ደግሞ በከተማው የሚገኙትን ባለ ሀብቶች አስተባብሮRead More →

ያጋሩ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኮከብ ተጫዋቾች ምርጫ ታሪክ የመጀመርያውና ብቸኛው ግብ ጠባቂ ሆኖ ተሸለመው ጀማል ጣሰው የትውስታ አምዳችን የዛሬ እንግዳ ነው። ኢትዮጵያ ከሦስት አስርት ዓመታት በኋላ ወደ ትልቁ አፍሪካ ዋንጫ መድረክ ስትመለስ የግብ ጠባቂነት ቦታውን በአግባቡ የተወጣው ጀማል ጣሰው ከ1997- 2000 በአሳዳጊ ክለቡ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከታችኛው እስከ ዋናው ቡድን መጫወት ችሏል።Read More →

ያጋሩ

በወላይታ ድቻ በታዳጊ ቡድን ውስጥ የነበረው አቅም ዘንድሮ ወደ ዋናው ቡድን እንዲያድግ አስችሎታል፤ ወደፊት ተስፋ ከሚጣልባቸው አጥቂዎች አንዱ የሆነው ታምራት ስላስ የዛሬ ተስፈኛ አምዳችን ላይ ይዘን ቀርበናል። ለ2008 ከ17 ዓመት በታች የታዳጊዎች ውድድር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአሰልጣኞች አባላት ወደ ወላይታ ሶዶ ከተማ በመጓዝ ሁለት ተጫዋቾችን መልምሎ ለመውሰድ 900 ታዳጊዎች ለፈተናRead More →

ያጋሩ

ክለቦች ለሴት ተጫዋቾች መክፈል የነበረባቸውን የወር ደመወዝ በአግባቡ እየፈፀሙ ባለመሆኑ በተጫዋቾቹ ዘንድ ቅሬታን አስነስቷል፡፡ በ2012 በኢትዮጵያ በሁለቱም ፆታ ሲደረጉ የነበሩ የእግር ኳስ የሊግ ውድድሮች ከወራት በፊት በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የተነሳ ከቆሙ በኃላ በቅርቡ ደግሞ በይፋ ሙሉ ለሙሉ መሰረዛቸው ይታወሳል፡፡ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ውድድሮቹ ቢሰረዙም ክለቦች ከተጫዋቾች ጋር በገቡት ውል መሠረትRead More →

ያጋሩ

በዘጠናዎቹ መጀመርያ ከታዩ ኮከቦች አንዱ ነው። በእግር ኳስ ህይወቱ ለወጣት ብሄራዊ ቡድን ፣ መብራት ኃይል ፣ ጉና ንግድ ፣ ድሬዳዋ ባቡር ፣ ወንጂ ስኳር እና በርካታ ዓመታት በአምበልነት ላገለገለው ትራንስ ኢትዮጵያ ተጫውቶ አሳልፏል። በባህሪው ፊትለፊት ተናጋሪ ፣ ቁጡ እና ከረጅም ርቀት አክርሮ በሚያስቆጥራቸው ግሩም ግቦች የሚታወቀው ይህ የቀድሞ ተጫዋች ስለ እግርRead More →

ያጋሩ