የሎዛ አበራ ቡድን በቻምፒየንስ ሊግ እንደሚሳተፍ ተረጋግጧል
ሎዛ አበራ የምትገኝበት የማልታው ክለብ ቢርኪርካራ በሴቶች እግርኳስ ትልቁ መድረክ ላይ መሳተፉ ተረጋግጧል። የማልታ እግር ኳስ ፌደሬሽን በስሩ የሚያካሂዳቸው ውድድሮች መሰረዙን ተከትሎ የዓምናው የሊጉ አሸናፊ...
አሸናፊ ግርማ በኢትዮጵያ ቡና አብረውት የተጫወቱ ምርጥ 11 ምርጫ
የቀድሞው ድንቅ አማካይ አሸናፊ ግርማ በኢትዮጵያ ቡና ከ1992 -1998 በቆየባቸው የወድድር ዘመናት አብረውት ከተጫወቱ ተጫዋቾች ራሱን ጨምሮ ምርጥ የሚላቸውን እንዲህ አጋርቶናል። በዩቲዩብ ለመመልከት ይህን ይጫኑ...
“የዘመኑ ኮከቦች ገፅ” ከአዲስ ግደይ ጋር…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት በመሰረዙ ምክንያት ተጫዋቾች በምን ሁኔታ ወቅቱን እያሳለፉ ነው በሚል በጀመርነው አምድ ከአዲስ ግደይ ጋር ቆይታ አድርገናል፡፡ በኢትዮጵያ ፕሪምየር...
ተስፈኛው የመስመር ተጫዋች – ዘነበ ከድር
ከእግር ኳሱ ቤተሰብ ጋር በደንብ የተዋወወቀው አምና በደቡብ ፖሊስ ነበር። በሁለቱም መስመሮች የማጥቃትም ሆነ የመከላከል ኃላፊነት ተሰጥቶት በመጫወት በክለቦች ዓይን ውስጥ የገባው ከትምህርት ቤት ውድድር...
ኢንቨርቲንግ ዘ ፒራሚድ | ምዕራፍ ዘጠኝ – ክፍል ሦስት
የጆናታን ዊልሰን Inverting the Pyramid: The History of Football Tactics የአማርኛ ትርጉም ምዕራፍ ዘጠኝ ሦስተኛ ክፍል ይህን ይመስላል። ከ1958ቱ የሲውዲኑ የዓለም ዋንጫ በኋላ የሶቭየት እግርኳስ...
“ተስፋዬ ኡርጌቾ አባቴ እንደሆነ ይታወቅልኝ” – ሜላት ተስፋዬ (ልጅ)
የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና ቅዱስ ጊዮርጊስ አማካይ ተስፋዬ ኡርጌቾ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ከተሰማ ሰባተኛ ቀን ሆኖታል። ተስፋዬ ኡርጌቾ ከእግርኳስ ህይወቱ ውጭ ባለው የግል...