ስለ ሳሙኤል ደምሴ (ኩኩሻ) ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች
በሀገራችን ብሎም በተቀሩት ሀገራት ተለምዷዊ ዕይታ የመሐል ተከላካይ ሥፍራ ተጫዋች በተክለ ሰውነቱ ገዘፍ ያለ፣ በቁመቱ ረዝም ያለ እንዲሆን በሚታሰብበት ዘመን በቁመቱ አጭር በሰውነቱ ቀጠን ያለ ቢሆንም በአዕምሮው ፈጣን የነበረ አስደናቂ ተከላካይ ኢትዮጵያ ነበራት። የዘጠናዎቹ ኮከብ ሳሙኤል ደምሴ “ኩኩሻ” በኢትዮጵያ ቡና ደምቆ የታየው ሳሙኤል ትውልድ እና ዕድገቱ አዲስ አበባ ጨርቆስ አካባቢRead More →