በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ከሚጠቀሱ አማካዮች አንዱ የሆነው ሙሉዓለም ረጋሳ ከ1989 አንስቶ እስከ አሁን በመጫወት ላይ ይገኛል። በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ሰበታ ከተማ ፣ መድን ፣ ሃዋሳ ፣ ደቡብ ፖሊስ እና ስሑል ሽረ የተጫወተው ሙሉዓለም አብረውት ከተጫወቱት መካከል የእሱን ምርጥ 11 በዚህ መልኩ አጋርቶናል። በዩቲዩብ ለመመልከት : LINKRead More →

ያጋሩ

የቢጫዎቹቹ ቁልፍ ተጫዋች ሳሙኤል ዮሐንስ የዛሬው የዘመናችን ኮከቦች እንግዳ ነው። ባለፉት ሁለት ዓመታት በሊጉ በግራ መስመር ተከላካይ ላይ ከታዩት ድንቅ የማጥቃት ባህሪ ያላቸው ተከላካዮች አንዱ ነው። ሐረር ከተማ የተወለደውና በሐረር እና ባህርዳር ያደገው ሳሙኤል በልጅነቱ ያሳለፈው እጅግ አስቸጋሪ ጊዜ ሁኔታዎችን ፈታኝ ቢያደርግበትም እግርኳስ ተጫዋች ከመሆን አላገደውም። በ2007 ወደ ኢትዮጵያ ንግድRead More →

ያጋሩ

(መረጃው የአዲስ አበባ ስፖርት ኮሚሽን ነው።) የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማኅበር ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራ ሀላፊዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙርያ ዛሬ በሸራተን አዲስ ሆቴል ውይይት አደረገ። በዚህ ውይይት ላይ ከአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የሴቶች እና ወጣቶች ማህበራዊ ዘርፍ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ክብርት ወይዘሮ ሂሩት አፅብሀ ፣ የአዲስ አበባRead More →

ያጋሩ

በዘንድሮ የውድድር ዓመት ነጥረው ከወጡት ተስፈኛ ተጫዋቾች አንዱ የሆነው ፈጣኑ አሸናፊ ሀፍቱ የዛሬ እንግዳችን ነው። በትግራይ የተለያዩ የዕድሜ እርከኖች በተደረጉ ውድድሮች እና በመቐለ 70 እንደርታ ሁለተኛ ቡድን የተሳኩ ዓመታት አሳልፏል። ከሁለት ዓመት በፊት ወደ ዋናው ቡድን አድጎ በዚህ ዓመት በተለያዩ ቦታዎች ቡድኑን ማገልገል የጀመረው ይህ ፈጣን ተጫዋች በመስመር ተከላካይነት ፣Read More →

ያጋሩ

የጆናታን ዊልሰን Inverting the Pyramid: The History of Football Tactics የአማርኛ ትርጉም ምዕራፍ ዘጠኝ አራተኛ ክፍል ይህን ይመስላል። የ1961ዱ የዳይናሞ አጨዋወት ላይ የተመረኮዙ ቁጥራዊ መረጃዎች አስገራሚ መልዕክት ነበራቸው፡፡ ክለቡ በዚሁ ዓመት የሊግ ዋንጫ ሲያነሳ በሰላሳ ጨዋታዎች የተቆጠሩባቸው ጎሎች ሃያ ስምንት ብቻ ነበሩ፡፡ በመከላከሉ ረገድ የተዋጣለት አደረጃጀት እንደነበራቸው ይህ ማሳያ ነው፡፡Read More →

ያጋሩ