በዛሬው ይህን ያውቁ ኖሯል አምዳችን ትኩረታችንን በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለቦች ዙሪያ በማድረግ ዕውነታዎችን እናነሳለን። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በአዲስ መልክና መዋቅር የተጀመረው በ1990 ዓ/ም ነው። ልክ ውድድሩ ሲጀምር ስያሜው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ ነበር። ከሁለት ዓመታት(1992) በኋላ ግን ሊጉ አሁን የሚጠራበትን ስያሜ አገኘ። ሊጉ ከተጀመረበት ከ1990 ዓ/ም ጀምሮ የተለያዩ እውነታዎች የተመዘገቡ ሲሆንRead More →

ያጋሩ

በዛሬው የሴቶች ገፅ አምዳችን ከአማካይ ሥፍራ ተጫዋችነት እስከ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝነት አልፎም እስከ ኢንስትራክተርነት የተሻገረችው አሰልጣኝ ሠላም ዘርዓይን ይዘንላችሁ ቀርበናል። ተወልዳ ያደገችው አዲስ አበባ በተለምዶው 24 ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው። በሠፈሯ እግር ኳስን ከወንዶች ዕኩል በመጫወት ካሳለፈች በኃላ በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ቆይታዋ የካ ቅዱስ ሚካኤል የተባለ የፕሮጀክት ቡድን ሲቋቋምRead More →

ያጋሩ

አሰልጣኝ ደስታ ታደሰ ከተለያዩ ድረ-ገጾች ያገኛቸውን የእግርኳስ ታክቲክ ንድፈ-ሐሳቦችን የተመለከቱ ጥልቅ ትንተናዎች፣ የሥልጠና መመሪያዎች እና መጻህፍትን ከእንግሊዘኛ ወደ አማርኛ በመተርጎም ሌሎች አሰልጣኞችና አንባቢን ይጠቅም ዘንድ ጥቅም ላይ ለማዋል ይሞክራል፡፡ ከዚህ በታች የቀረበው ፅሁፍም አንዱ አካል ነው፡፡ – አሰልጣኝ የትኛውንም የጨዋታ ዘዴ ከመምረጡ በፊት እንዴት መጫወት እንደሚፈልግ እና ምን ለማሳካት እንደሚሻRead More →

ያጋሩ

የከፍተኛ ሊጉ ክለብ ደቡብ ፖሊስ ለሁለተኛ ጊዜ የቁሳቁስ ድጋፍ እንዲሁም የደም ልገሳን አከናውኗዋል፡፡ ከወራት በፊት የቁሳቁስ ድጋፍን ከሀዋሳ ከተማ ክለብ ጋር በአንድ በተዘጋጀ ፕሮግራም ላይ ለግሶ የነበረው የከፍተኛ ሊግ ተወዳዳሪው ደቡብ ፖሊስ አሁን ደግሞ ለሁለተኛ ጊዜ የክለቡ ተጫዋቾች፣ አሰልጣኞች፣ የክለቡ ሰራተኞች በጠቅላላው ከደመወዛቸው ላይ 10% በመቁረጥ የተለያዩ የእህል ምግቦችን እናRead More →

ያጋሩ