የጆናታን ዊልሰን Inverting the Pyramid: The History of Football Tactics የአማርኛ ትርጉም ምዕራፍ አስር ላይ ደርሷል። ይህ ምእራፍ በእግርኳስ ታክቲክ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ሥፍራ ካገኙ የአጨዋወት አቀራረቦች አንዱ የሆነው ካቴናቺዮን ከስር መሠረቱ ጀምሮ ያለፈባቸውን መንገዶች ይመለከታል። ካቴናቺዮ በእግርኳሱ ዓለም የ<ካቴናቺዮ>ን ያህል የጠለሸ ሥም ያተረፈ የታክቲክ አቀራረብ አልታየም፡፡ በጣልያንኛ ቋንቋ ካቴናቺዮRead More →

ያጋሩ

የዘንድሮ የውድድር ዓመት እስከተቋረጠበት ጊዜ ድረስ ጥሩ እንቅስቃሴ ካሳዩት የመሐል ተከላካዮች አንዱ የነበረው ዮናስ ግርማይ የዛሬው የዘመኑ ከዋክብት አምድ እንግዳችን ነው። የእግር ኳስ ሕይወቱን በትራንስ ኢትዮጵያ ሦስተኛ ቡድን ጀምሮ በፕሪምየር ሊጉ ለሚገኙ በርካታ ክለቦች ተጫውቷል። በትራንስ ኢትዮጵያ የመጨረሻ ዓመታት በዋናው ቡድን ደረጃ መጫወት ጀምሮ በወቅቱ የብዙዎችን ትኩረት ስቦ የነበረው ይህRead More →

ያጋሩ

ልክ በዛሬው ዕለት በ2009 ህይወቱ ያለፈው አሰግድ ተስፋዬን ማስታወሳችንን ቀጥለናል። አሁን ደግሞ ከአሰግድ ጋር በኢትዮጵያ ቡና እና ብሔራዊ ቡድን ረዥም ዓመታት አብረውት ከተጫወቱት ተጫዋቾች መካከል አንዋር ያሲን (ትልቁ) ስለ ቀድሞ የቡድን ጓደኛው ያለውን ትውስታ እንዲህ አጋርቶናል። ” አሰግድ በጣም የሚገርም ተጫዋች ፣ ብዙ ነገሮቹ አስተማሪ የሆኑ እኔ አብሬያቸው ከተጫወትኳቸው ተጫዋቾችRead More →

ያጋሩ

በዛሬው የተስፋኞች አምዳችን ከሁለገብ የተከላካይ እና የተከላካይ አማካኝይ ስፍራ ተጫዋቹ ኪሩቤል ኃይሉ ጋር አጠር ያለ ቆይታ አድርገናል። የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ካፈራቸው እና በጉልህ ስማቸው ከሚጠቀሱ ተጫዋቾች መካከል አንዱ የሆነው በጎንደር ከተማ ተወልዶ ያደገው ኪሩቤል ኃይሉ እግር ኳስን በሚማርበት ትምህርት ቤት በደብረ ሠላም ካቶሊክ ትምህርት ቤት ፕሮጀክት ነው የጀመረው። በመቀጠል ወደRead More →

ያጋሩ

በዛሬዋ ዕለት የዛሬ ሦስት ዓመት በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው የቀድሞ ድንቅ ተጫዋች አሰግድ ተስፋዬን ለተከታታይ ቀናት እንዘክረዋለን ባልነው መሠረት የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች ማኅበርን በመወከል ክፍሌ ወልዴ ይህንን መልዕክት አጋርቶናል። ” አሰግድ በኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች እጅግ ከሚወደዱ እና ታሪክ ሰርተው ካለፉ ተጫዋቾች መካከል አንዱ ነው። ቡና እንዲወደድ እና ገናና እንዲሆንRead More →

ያጋሩ

ሰበታ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ከቡድኑ አጠቃላይ አባላት በተሰበሰበ 453 ሺህ ብር እህል በመግዛት ለከተማ አስተዳደሩ አስረከበ፡፡ በኮሮና ወረርሺኝ ምክንያት በርካቶች በሀገራችን በስራ እጦት ለችግር እየተዳረጉ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ በዚህ ረገድ ችግር ያጋጠማቸውን ግለሰቦች፣ አቅመ ደካሞች እና ድርጅቶችን በእግርኳሱ ውስጥ ያሉ በአጠቃላይ የራሳቸውን ድርሻ እስከ አሁኗ ጊዜ ድረስ እየተወጡ ሲገኝ አሁንRead More →

ያጋሩ