የባህር ዳር ከተማው ፍፁም ዓለሙ የዛሬው የዘመናችን ከዋክብት ገፅ እንግዳ ነው። በደሴ ከተማ ልዩ ስሙ ዶልፊን ሰፈር በሚባል ቦታ ላይ የተወለደው ፍፁም እንደማንኛውም ታዳጊ እግርኳስን ከሰፈሩ ጀምሮ ተጫውቷል። በክለብ ደረጃም ለጥቁር አባይ፣ ደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ እና ፋሲል ከነማ አሁን ከሚገኝበት ባህር ዳር ከተማ በፊት ግልጋሎት ሰጥቷል። ለብሄራዊ ቡድንም ለቻን ማጣሪያ በአሰልጣኝRead More →

ያጋሩ

ውድ የሶከር ኢትዮጵያ ቤተሰቦች! የሜዳው ድምቀት የሆናችሁትን እናተን ደጋፊዎችን አሳታፊ ለማድረግ በማሰብ አሁን ደግሞ የደጋፊዎች ገፅ በሚል ሳምንታዊ አምድ ከፍተናል። በዚህ አምድ ውስጥ ደጋፊዎች በእግርኳሱ ከትናንት እስከ ዛሬ የነበራቸው ሚና ይዳሰሳል። አስተማሪ፣ አሳታፊ፣ አቀራራቢ የሆኑ አዝናኝ እና አሳዛኝ ትውስታዎች ይቀርቡበታል። በዛሬው የመጀመርያ ፁሁፋችን አንጋፋ ከሚባሉ ደጋፊዎች መካከል አንዱ የሆኑት፤ ውጤትRead More →

ያጋሩ

” አበባው ቡታቆ በረጅሙ ሲልካት የተከላካዩ እና የግብ ጠባቂውን አቋቋም አይቼ በግንባሬ አስቆጠርኳት…” የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሰላሳ አንድ ዓመታት በኃላ ወደ አፍሪካ ዋንጫ ሲመለስ ጥሩ አስተዋፅኦ ከነበራቸው ተጫዋቾች መካከል አንዱ ነው። በአሁኑ ወቅት በመቐለ 70 እንደርታ እየተጫወተ የሚገኘውና በእግር ኳስ ህይወቱ ለኒያላ ፣ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ደደቢት የተጫወተው ይህ የመስመርRead More →

ያጋሩ

በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ቀውስ እያስከተለ የሚገኘውን የኮሮና ቫይረስ ሀገራችንም እያስከተለ የሚገኘውን ተፅዕኖ ለመቀነስ በስፖርቱ ዘርፉ ያሉ ግለሰቦች እና ተቋማት ድጋፋቸውን እያደረጉ ሲሆን አሁን ደግሞ የኮምቦልቻ ዳኞች እና ታዛቢዎች ሙያ ማህበርም በቀደሙት ጊዜያት በወሎ እና አካባቢዋ በዳኝነቱ ሆነ በስፖርቱ ጉልህ አስተዋፅኦ ላደረጉት ባለውለተኞች እና ቤተሰቦቻቸው ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉን አስመልክቶ የማኅበሩRead More →

ያጋሩ

ከሁለት እስከ አምስት ወራት ድረስ ወርሀዊ የደመወዝ ክፍያን ሳይፈፅም የቆየው ሀዲያ ሆሳዕና እስከ ቀጣይ ሳምንት የደሞዝ ክፍያ እንደሚያጠናቅቅ አስታውቋል፡፡ በሀገራችን በኮሮና ስጋት የተነሳ ከሁለት ወራት በፊት ቀሪ የሊግ የእግር ኳስ ውድድሮች ሙሉ በሙሉ መሰረዛቸውን ይታወሳል፡፡ ይሁንና ፌድሬሽኑ ውድድሮቹን ይሰርዛቸው እንጂ ክለቦች በገቡት ውል መሠረት ለተጫዋቾቻቸው ክፍያን በአግባቡ መፈፀም አለባቸው ቢልምRead More →

ያጋሩ