ለ13 ዓመታት ለኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ድንቅ ግልጋሎት የሰጠችው እና በ4 የተለያዩ ክለቦች 26 ዋንጫዎችን ያነሳችው ብዙሃን እንዳለ በዛሬው የሴቶች ገፅ አምዳችን ትዳሰሳለች። ጊንጪ በምትባል የኦሮሚያ ከተማ ተወልዳ ነገር ግን ገና አንድ ዓመት ሳይሞላት ወደ አዲስ አበባ የመጣችው ብዙሃን እንደ አብዛኞቹ የሴት ተጨዋቾች ኳስን ከልጅነቷ ጀምሮ እንደልቧ መጫወት አልቻለችም። በተለይRead More →

ያጋሩ

በሐረር ቢራ ፣ አዳማ ከተማ ፣ ንግድ ባንክ ፣ ድሬዳዋ ከተማ እና ሲዳማ ቡና የተጫወተው አማካዩ አምሀ በለጠ በተለይ በሐረር ቢራ እና ሲዳማ ቡና ጥሩ ጊዜን አሳልፏል፡፡ ከድሬዳዋ ከተማ ከለቀቀ በኋላ ወደ ሲዳማ ቡና አምርቶ ያለፉትን ሁለት ዓመታት ከሊጉ ራቅ ያለው አምሀ አሁን ስለሚገኝበት ሁኔታ አውርቶናል። እግር ኳስን የጀመረው ተወልዶRead More →

ያጋሩ

መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ በኢትዮጵያ እግርኳስ ዕድገት ውስጥ ተፅዕኖ ፈጣሪ ከሚባሉ ባለውለታዎች መካከል አንዱ መሆናቸው ብዙዎችን የሚያስማማ ሀሳብ ነው። የበርካታ ደጋፊ ባለቤት የሆነውን ኢትዮጵያ ቡናን ከጥንስሱ እስካሁን ድረስ በከፍተኛ ፍላጎት ሀዘንና ደስታውን በማሳለፍ ክለቡን እዚህ ደረጃ አድርሰዋል። መቼም በዚህ የአርባ አራት ዓመታት ጉዞ ውስጥ እንደተመለከቷቸው በርካታ ጨዋታዎች ውስጥ ቁጭ ብድግRead More →

ያጋሩ

ሱፐር ስፖርት ከኮሮና ወረርሺኝ ጋር በተያያዘ የአፍሪካ የሊግ ውድድሮችን አስመልክቶ ይዞት በወጣው መረጃ ኢትዮጵያ ብቸኛዋ ሃገር እንደሆነች ተመላክቷል። በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት ዓለም ላይ የሚደረጉ የእግርኳስ የሊግ ውድድሮች ዘለግ ላለ ጊዜ ተቋርጠው እንደነበር ይታወቃል። ምንም እንኳን ወረርሽኙ ከዓለም ሙሉ ለሙሉ ባይጠፋም የአውሮፓ ሃገራት ሊጎቻቸውን በጥብቅ የጤና ህጎች አጥረው ውድድሮችን ከቆሙበትRead More →

ያጋሩ