ባለፈው ዓመት መቐለ የፕሪምየር ሊጉ ቻምፒዮን ሲሆን ቁልፍ ሚና ከነበራቸው ተጫዋቾች አንዱ የነበረውና ዘንድሮ በቅዱስ ጊዮርጊስ ጥሩ እንቅስቃሴ ሲያደርግ የቆየው ሐይደር ሸረፋ የዛሬው የዘመኑ ከዋክብት እንግዳችን ነው። ባለፉት ሁለት የውድድር ዓመታት በፕሪምየር ሊጉ ከታዩ ምርጥ አማካዮች አንዱ ነው። ትውልድ እና እድገቱ በመዲናችን አዲስ አበባ የሆነው እና የእግር ኳስ ሕይወቱን ቢኒRead More →

ያጋሩ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ብቅ ካሉ ወጣት ተጫዋቾች መካከል ይጠቀሳል፡፡ በእርጋታ እና ብስለት ሲጫወት ለተመለከተው በሊጉ ለበርካታ ዓመታት የተጫወተ ያስመስለዋል። ወጣቶችን በማሳደግ ረገድ ሥሙ በመልካም ከሚጠራው አዳማ ከተማ የተገኘው መናፍ ዐወል በዛሬው የተስፈኛ አምዳችን ተመልክተነዋል፡፡ መናፍ ትውልዱ እና ዕድገቱ አዳማ ከተማ ነው፡ እግርኳስን የመጫወት ህልም ኖሮት ጅማሮውን ባያደርግም በትምህርት ቤት የስፖርትRead More →

ያጋሩ

ጆናታን ዊልሰን Inverting the Pyramid: The History of Football Tactics የአማርኛ ትርጉም ምዕራፍ አስር ላይ ደርሷል። ይህ ምእራፍ በእግርኳስ ታክቲክ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ሥፍራ ካገኙ የአጨዋወት አቀራረቦች አንዱ የሆነው ካቴናቺዮን ከስር መሠረቱ ጀምሮ ያለፈባቸውን መንገዶች ይመለከታል። የዛሬው መሰናዶም ካለፈው ሳምንት የቀጠለ ነው። በ1960ዎቹ የካቴናቺዮ አጨዋወት ሥልትን በዋነኝነት ያቀነቅን እና በተግባርRead More →

ያጋሩ

በሃገራችን የተለያዩ የሊግ እርከኖች እየተጫወቱ የሚገኙ እና ለሙከራ ወደ ኢትዮጵያ የመጡ ጋናዊያን እግርኳስ ተጫዋቾች ትላንት በአዲስ አበባ ወደሚገኘው ጋና ኢምባሲ በመሄድ ለመንግስታቸውን ምሬት የተቀላቀለበት ጥያቄ አቅርበዋል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሼር ኩባንያ እና የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን በጋራ በመመካከር በዓለማችን ብሎም በሃገራችን እየተስፋፋ ባለው ኮቪድ 19 ምክንያት የእግርኳስ ውድድሮችን በኢትዮጵያ መሰረዛቸው ይታወቃል።Read More →

ያጋሩ