የአሸናፊ በጋሻው የእውቅና መርሐግብር በድምቀት ተካሄደ

አሸናፊ በጋሻው በኢትዮጵያ እግርኳስ ላበረከተው የረዥም ዓመት አስተዋፅኦ የተዘጋጀው የእውቅና እና ምስጋና መርሐግብር በደማቅ ሁኔታ ማምሻውን…

የሰማንያዎቹ … | ታማኙ አሸናፊ በጋሻው

ለአንድ ክለብ እስከ መጨረሻው ታምኗል። እርሱ ከግብ ጠባቂነት እስከ አጥቂነት በፍፁም ታዛዥነት ለቡና ተጫውቷል። በኢትዮጵያ ቡና…

የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ሊራዘም ይችላል

ለ2013 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለቦች የተጫዋቾችን ዝውውር እንዲያደርጉ የተያዘው ቀን ሊራዘም የሚችልበት ዕድል የሰፋ…

መንግሥቱ ወርቁ ሲታወሱ (፮) | ከጡጫ የተነሳችው ድልን ያወጀች ጎል በሦስተኛው የአፍሪካ ዋንጫ

በህይወት የሌሉ የእግርኳስ ሰዎችን በምናስታውስበት አምዳችን የቀድሞው እና በበርካቶች ዘንድ የምን ጊዜውም ታላቅ እግርኳስ ተጫዋች እንደሆኑ…

የደም ልገሳው በተሳካ ሁኔታ ተካሂዷል

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከኢትዮጵያ ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጫዋቾች ማኅበር ጋር በመሆን ያዘጋጁት የደም ልገሳ መርሐግብር…

“በምወዳቸው ደጋፊ ፊት መጫወት እፈልጋለው” ተስፈኛው አጥቂ ጸጋዬ ተሾመ

በቅዱስ ጊዮርጊስ ታዳጊ ቡድን ውስጥ ያለፉትን ሁለት ዓመታት ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ ካሳዩ ተጫዋቾች አንዱ የሆነው አጥቂው…

የተቋረጠውን ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ለማስጀመር በሚያስችል ረቂቅ መመሪያ ዙሪያ ውይይት ተደረገ

መረጃው ከስፖርት ኮሚሽን የተገኘ ነው። በሀገራችን የተከሰተውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ለመከላከል እና ለመቆጣጠር ሲባል ስፖርታዊ ስልጠናዎች፣…