“የባላጋራ ቡድን ተጫዋችን ለረጅም ጊዜ መከታተል፣ አብሮ መሮጥ እና አጠገቡ መቆም ክልክል ነው” የሚለው ሕግ ማብራሪያ ተሰጥቶበታል። የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ውድድሮች በቀጣይ ዓመት የሚጀመሩበትን መንገድ አስመልክቶ የመነሻ ሰነድ አዘጋጅቶ ለክለቦች እያቀረበ ይገኛል። ከዚህ ቀደም ፌዴሬሽኑ የተዘጋጀውን መነሻ ሰነድ ለወንዶች ፕሪምየር፣ ከፍተኛ እና አንደኛ ሊግ ክለቦች ማቅረቡ ይታወሳል። በዛሬው ዕለትም የኢትዮጵያRead More →

ያጋሩ

በቀድሞው የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የስፖርት መምህር የሚመሩት ወላይታ ድቻዎች እስከ አሁን ስምንት አዳዲስ ተጫዋቾችን ያስፈረሙ ሲሆን የወሳኝ አጥቂው ባዬ ገዛኸኝንም ውል ማራዘማቸው ይታወሳል፡፡ ዛሬ አመሻሽ ደግሞ የሦስት ነባር ተጫዋቾችን ውል ለማራዘም ተስማምተዋል፡፡ ውል ካራዘሙት ተጫዋቾች መካከል አንተነህ ጉግሳ አንዱ ነው፡፡ በመሀል እና በመስመር ተከላካይነት የከፍተኛ ሊጉን ክለብ ሶዶ ከተማን ለቆRead More →

ያጋሩ

በቅርብ ዓመታት ከታዩ ባለተሰጥኦ የግራ እግር ተጫዋቾች አንዱ በመሆን በተለያዩ ክለቦች ያለፉትን ስድስት ዓመታት በጥሩ ብቃት ተጫውቷል። በሒደት በእግርኳሱ ደምቀው ይታያሉ ተብለው ከተገመቱ ተጫዋቾች አንዱም ነበር። ሆኖም በተለያዩ ውስጣዊ እና ውጪያዊ ችግሮች ምክንያት በታሰበው ልክ ዕድገቱ የተጠበቀውን ያህል ሳይሆን ቀርቷል። በኢትዮጵያ መድን ፣ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፣ አዳማ ከተማ ፣Read More →

ያጋሩ

ጆናታን ዊልሰን Inverting the Pyramid: The History of Football Tactics የአማርኛ ትርጉም ምዕራፍ አስር የመጨረሻ ክፍል ዛሬ ይቀርባል። በ1966 የአውሮፓ ክለቦች ዋንጫ ፍጻሜ ከመካሄዱ ቀደም ብሎ ሄሌኒዮ ሄሬራ ከወሳኝ ተጫዋቹ አሎዲ ጋር ተቃቅሮ ሰንብቷል፡፡ ሪያል ማድሪድም ያባብለውና ያማልለው ይዟል፡፡ ሱአሬዝ ደግሞ ዳግም ወደ ፍቅረኛው ሃገር ስፔይን ለመመለስ እንደሚፈልግ ብዙኃን መገናኛዎችRead More →

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ እና ሁለተኛ ዲቪዚዮን ውድድሮች የሚጀመሩበትን ሂደት አስመልክቶ በዛሬው ዕለት የመነሻ ሰነድ ቀርቧል። ሰነዱ ከቀረበ በኋላም ውይይት ተደርጓል። የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከጤና ሚኒስቴር ጋር በጋራ ያዘጋጀውን የውድድር ማስጀመሪያ የመነሻ ሰነድ ለክለቦች እያቀረበ ይገኛል። የዛሬ ሁለት ሳምንትም ፌደሬሽኑ የወንዶች ፕሪምየር ሊግ፣ ከፍተኛ እና አንደኛ ሊግ ክለቦችን በሁለቱ የሊግRead More →

ያጋሩ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳይያስ ጂራ የተጫዋቾችን ዝውውርን በተመለከተ ሃሳብ ሰጥተዋል። የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከጤና ሚኒስቴር እና ከሚመለከታቸው የመንግስት አካላት ጋር በመተባበር ውድድሮች የሚጀመሩበትን መንገድ በተመለከተ የመነሻ ሰነድ አዘጋጅቶ ለክለቦች እያቀረበ ይገኛል። በዛሬው ዕለትም ፌዴሬሽኑ በሁለቱ የሊግ እርከኖች ላይ የሚሳተፉ የሴቶች ክለብ ተወካዮችን በካፍ የልህቀት ማኅከል ሰብስቦ መነሻ ሰነዱንRead More →

ያጋሩ

በትናንትናው ዕለት ለአሸናፊ በጋሻው የተካሄደው ደማቅ የእውቅና አሰጣጥ መርሐግብርን አስመልክቶ የኮሚቴው አስተባሪ የነበሩት አቶ ኢሳይያስ ደንድር ይናገራሉ። በህይወት ያሉ የቀድሞ ኮከብ ተጫዋቾችን የማመስገን እና እውቅና የመስጠት ዝግጅት ባልተለመደበት ሁኔታ በትናንትናው ዕለት ለብዙዎች የስፖርት አካላት አስተማሪ በሆነ መልኩ ለቀድሞ የኢትዮጵያ ቡና እና ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች አሸናፊ በጋሻው በኢንተርኮንትኔታል ሆቴል የተለያዩ የእግርኳሱRead More →

ያጋሩ

መልካሙ በመጀመርያው ጨዋታ ግብ ሲያስቆጥር ኢዮብ ዛምባታሮ እና ቢንያም በላይም በትናንትናው ዕለት ጨዋታ አድርገዋል። ከእረፍት መልስ የመሰለፍ ዕድሉን መልሶ ያገኘው ሽመልስ በቀለም ዛሬ ይጫወታል። 👉 ትውልደ ኢትዮጵያዊው በሊቨርፑል የመጀመርያ ጨዋታው ግብ አስቆጥሯል መልካሙ ፍራውንዶርፍ በቀዩ ማልያ የመጀመርያው ግብ አስቆጥሯል። ባለፈው ሳምንት ከሆፈንሄይም ወደ ሊቨርፑል የተዘዋወረው ትውልደ ኢትዮጵያዊው የቀጣይ ኮከብ መልካሙRead More →

ያጋሩ

ለሃያ አምስት ቀናት አሰልጣኝ አልባ የሆነው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአሰልጣኝ ቅጥር አስመልክቶ ነገ በሚደረገው የሥራ አስፈፃሚ ስብሰባ አቅጣጫ ይሰጥበታል። የአሰልጣኝ አብርሀም መብራቱን የሁለት ዓመት የውል ዘመን መጠናቀቁን ተከትሎ ኮንትራታቸውን እናራዝም ወይም ለተወሰነ ጊዜ ምንም ዓይነት ውድድር የሌለ በመሆኑ አሰልጣኝ አያስፈልግም በሚል ሁለት በተለያዩ ሀሳቦች ዙርያ መከራከርያ ተነስቶ ባልተለመደ ሁኔታ በድምፅRead More →

ያጋሩ