“ተጫዋቹ ስለቸኮለ ነው እንጂ ተስማምተን ነበር” አቶ ኡቴሳ ኡጋሞ – የሀዋሳ ከተማ ሥራ አስኪያጅ

ከትናንት በስቲያ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የእግድ ውሳኔ የተላለፈበት ሀዋሳ ከተማ የተነሳበትን ቅሬታ ለመፍታት መዘጋጀቱን የክለቡ ሥራ አስኪያጅ አቶ ኡቴሳ ኡጋሞ ተናግረዋል፡፡ ገብረመስቀል 2011 በጉልበቱ...

የቡድን ግንባታ እና ሒደቱን በተመለከተ ለሀገራችን አሰልጣኞች ስልጠና ተሰጥቷል

አሰልጣኞች ቡድን በምን አይነት መልኩ ማዋቀር፣ መገንባት፣ ማዋሀድ እና የቡድን ስብጥርን እንደሚፈጥሩ የሚያሳይ ስልጠናን በአሰልጣኝ አብርሀም አማካኝነት ማምሻውን ተሰጥቷል፡፡ ከባለፈው ሳምንት የቀጠለ የቡድን ግንባታ እና...

ሶከር ታክቲክ | ከፍተኛ ጫናን መቋቋም የሚችሉ ተጫዋቾችን የመጠቀም ስልት [ክፍል ሁለት]

አሰልጣኝ ደስታ ታደሰ ከተለያዩ ድረ-ገጾች ያገኛቸውን የእግርኳስ ታክቲክ ንድፈ-ሐሳቦችን የተመለከቱ ጥልቅ ትንተናዎች፣ የሥልጠና መመሪያዎች እና መጻህፍትን ከእንግሊዘኛ ወደ አማርኛ በመተርጎም ሌሎች አሰልጣኞችና አንባቢን ይጠቅም ዘንድ...

ሲዳማ ቡና የወሳኝ ተጫዋቹን ውል አራዘመ

የመስመር አጥቂው ሀብታሙ ገዛኸኝ በሲዳማ ቡና ለመቆየት ተስማማ፡፡ የወሳኝ ተጫዋቾቻቸውን ውል እያራዘሙ እንዲሁም አዳዲስ ተጫዋቾችን ለማስፈረም እየተስማሙ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች የወሳኙን የመስመር አጥቂ ሀብታሙ ገዛኸኝን...

ቅዱስ ጊዮርጊስ የውጭ ሀገር አሰልጣኝ ለመቅጠር ወሰነ

አሰልጣኝ አልባ ቢሆንም ተጫዋች ለማስፈረም እና ውል ለማራዘም እየተስማማ የሚገኘው ቅዱስ ጊዮርጊስ የውጭ አሰልጣኝ ለመቅጠር እንደወሰነ ለማወቅ ተችሏል። ያለፉትን አስራ ስድስት ዓመታት ከውጭ ሀገር በሚመጡ...