በገጠመው ከበድ ያለ ጉዳት ለስምንት ወራት ያህል በጉዳት ከሜዳ ርቆ በቅርቡ የተመተለሰው የግብፁ አስዋን ክለብ አጥቂ ዑመድ ኡኩሪ ከጉዳት ስለመመለሱ እና ስለወቅታዊ አቋሙ ለሶከር ኢትዮጵያ ይናገራል፡፡ የ2006 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኮከብ ተጫዋች እና ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪው ዑመድ በመከላከያ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ዋልያዎቹ ጥሩ የውድድር ዘመናት ካሳለፈ በኃላ ነበር በ2007 ወደRead More →

ያጋሩ

ኳስ በእግሩ ሲገባ ቀንሶ አልፎ ከሮጠ እርሱን ማቆም አዳጋች ነው፤ በትልልቅ ክለቦች በዋንጫ የተጀበ የስኬት ዓመታትን አሳልፏል፤ ብዙ መጫወት እያቻለ በአሳዛኝ ሁኔታ በድንገት በጉዳት ሳይጠገብ እግርኳስን ለማቆም ተገዷል። አጥቂ እና ተከላካይ በመሆን ሲጫወት የምናውቀው የዘጠናዎቹ ጀግና ይልማ ተስፋዬ (ካቻማሊ) ማነው? የጣልያኑ የከባድ መኪኖች አምራች የሆው አይቬኮ ኩባንያ የሚያመርተውና አርባ አምስትRead More →

ያጋሩ

በነቀምት ከተማ በተከላካይ ሥፍራ ላይ ሲጫወት የነበረው እና በድንገት ከሳምንት በፊት ሕይወቱ ያለፈው ቹቹ ሻውል ቤተሰቦችን ለመደገፍ ይቻል ዘንድ የእርዳታ ጥሪ ቀረበ፡፡ የቀድሞው የቡታጅራ፣ ኢኮሥኮ እንዲሁም ያለፉትን ሁለት ዓመታት ደግሞ በነቀምት ከተማ እየተጫወተ የሚገኘው ቹቹ ሻውል ከሳምንት በፊት በድንገተኛ አደጋ ሕይወቱ ማለፉ ይታወቃል። የተጫዋቹ አሟሟትም በርካታ የስፖርቱ ማኅበረሰብን በእጅጉ ያሳዘነRead More →

ያጋሩ

የስሑል ሽረ ተጫዋቾች ለወራት የቆየው የደሞዝ ጥያቄያችን አልተመለሰም በማለት ቅሬታቸው እያሰሙ ይገኛል። በርካታ ክለቦች ከወርሀዊ የደመወዝ ክፍያ ጋር በተገናኘ ጥያቄ እየተነሳባቸው ይገኛል፡፡ ከነዚህም ክለቦች መካከል በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እየተወዳደረ የሚገኘው ስሑል ሽረ ተጫዋቾቹ ከደመወዝ ክፍያ ጋር በተገናኘ ተደጋጋሚ የይከፈለን ቅሬታን እያሰሙ ይገኛሉ። ቁጥራቸው በርከት ያሉ የክለቡ ተጫዋቾች “እስከ አሁን ምንምRead More →

ያጋሩ

በዛሬው የሶከር መጻሕፍት መሰናዶአችን እ.ኤ.አ. በ2006 ለህትመት የበቃውን የጆን ፉት <ካልቺዮ> የተሰኘ መጽሃፍ ይዘን ቀርበናል፡፡ ካልቺዮ በጣልያን እግርኳስ ታሪክ ላይ ያተኮረ መጽሐፍ ሲሆን ሶከር ኢትዮጵያም ለአንባቢዎቿ ይመጥናሉ ያለቻቸውን ምዕራፎች መራርጣ በትርጉም መልክ ለማቅረብ ዝግጅቷን አጠናቃለች፡፡ ይህኛ ክፍል የመጀመሪያ ሲሆን ከመፅሐፉ ምዕራፍ አምስት ላይ የተቀነጨበ ነው – መልካም ንባብ! በትምህርት ቤትRead More →

ያጋሩ

ወልቂጤ ከተማ የመስመር ተከላካዩ አዳነ በላይነህን ለተጨማሪ ዓመታት ለማቆየት ከስምምነት ደርሷል። በተቋረጠው ውድድር ዓመት የመጀመርያ የፕሪምየር ሊግ ላደረጉት ወልቂጤዎች በግራ መስመር ጥሩ ግልጋሎት የሰጠው አዳነ በላይነህ በሠራተኞቹ ቤት ይቀጥላል አይቀጥልም የሚለው ጉዳይ ሲያነጋግር የቆየ ቢሆንም በመጨረሻም ለተጨማሪ ሁለት ዓመታት የሚያቆየውን ውል አድሷል። አዳነ በላይነህ ከዚህ ቀደም በወልቂጤ ከተማ ፣ ኢትዮጵያRead More →

ያጋሩ