ለ2013 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ዘመን ክለቦች የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን ሊጀምሩ ተሰናድተዋል፡፡ የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ወደ ሀገራችን ከገባ ጊዜ አንስቶ በሀገራችን ሲደረጉ የነበሩ እግር ኳሳዊ ውድድሮች ሙሉ በሙሉ በመጋቢት ወር አጋማሽ 2012 ጀምሮ መሰረዛቸው ይታወቃል፡፡ ከስድስት ወራት በላይ ተዘግቶ የቆየው ውድድር በድጋሚ በቅርቡ እንደሚመለስ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶRead More →

ያጋሩ

በቅርብ ዓመታት በሊጉ እየታዩ ከሚገኙ ጥሩ የአማካይ መስመር ተጫዋቾች መካከል አንዱ የሆነው ኤልያስ አህመድ በዛሬው የዘመናችን ከዋክብት ገፅ ላይ እንግዳ ሆኗል። ብዙዎች ‘ኳስ እግሩ ላይ ታምራለች’ የሚሉለት የዛሬው እንግዳችን ኤልያስ በመዲናችን አዲስ አበባ ተወልዶ አድጓል። በታዳጊነቱም ተወለዶ ባደገበት ልደታ አካባቢ ኳስን መጫወት ጀምሯል። የአስራዎቹን ዕድሜ ሲጀምርም ለአጭር ጊዜ በፕሮጀክት ደረጃRead More →

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር ዛሬ በኢንተርኮንትኔንታል አዲስ ሆቴል ከክለብ ተወካዮች ጋር ጉባዔውን አካሂዷል። ጉባዔው ዋንኛ ትኩረቱን በ2013 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር ላይ ማድረጉ የታወቀ ሲሆን ሀያ ሶስት ገፆች ባሉት የውድድር ደንብ ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት ተደርጓል። የአክሲዮን ማኅበሩ ሰብሳቢ መቶ አለቃ ፈቃደ ማሞ፣ የስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር ኤልያስ ሽኩር እናRead More →

ያጋሩ

የCovid-19 ወረርሽኝ ከተከሰተ በኋላ ብዙ የሚባሉ የሕይወታችን አካላት ላይ ተፅዕኖ አሳድሯል። እግርኳስም በዚህ ተፅዕኖ ሥር ከወደቁ ጉዳዮች መካከል አንዱ ነው። ምንም እንኳ በአውሮፓ የሚገኙ ታላላቅ ውድድሮች ከጥቂት ወራት ቆይታ በኋላ ቢመለሱም በሀገራችንም ሆነ በአፍሪካ አብዛኛው ቦታዎች እግር ኳስ ውድድሮች እየተካሄዱ አይደለም። ሀገራት ውድድሮችን ተመልካቾች በማይገኙበት ሁኔታ በዝግ ስቴዲየም ሲያካሂዱ መቆየታቸውRead More →

ያጋሩ

“ለኢትዮጵያ እግርኳስ አለማደግ ዋነኛው ችግር ታዳጊ ላይ አለመስራታችን ነው፡፡” ተብሎ በተደጋጋሚ የሚሰነዘር አስተያየት አሰልችቶናል፡፡ በእርግጥ የታዳጊዎች ስልጠና ላይ በበቂ ሁኔታ አልሰራንም፡፡ ይሁን እንጂ በተለያዩ ጊዜያት በመንግስት ድጋፍ፣ በስፖርት ኮሚሽን አስተባባሪነት እንዲሁም በግለሰብ ደረጃ በተለያዩ አሰልጣኞች አማካኝነት የተቋቋሙ የታዳጊዎች ማሰልጠኛ ማዕከላት ነበሩ-አሁንም አሉ፡፡ ለሃገራችን እግርኳስ ዕድገት መፍትሄ እንደሚሆኑ ትልቅ ተስፋ የተጣለባቸውRead More →

ያጋሩ

ዛሬ እየተደረገ ባለው የሼር ካምፓኒው ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ፕሪምየር ሊጉ እንደሚመለስ የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት ገልጸዋል፡፡ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር ዛሬ ለሁለት ቀናት የሚቆይ ስብሰባ እያደረገ ይገኛል፡፡ በዛሬው የውይይት መድረክ ላይ የኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ኤልያስ ሽኩር፣ የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳይያስ ጂራ እና የአክሲዮን ማኅበሩ የቦርድ ሰብሳቢ መቶ አለቃ ፍቃደRead More →

ያጋሩ

የተጫዋቾችን ውል በማራዘም ላይ የተጠመደው ኢትዮጵያ ቡና የወንድሜነህ ደረጄን ውል ለተጨማሪ አራት የውድድር ዓመታት አራዝሟል። በተቋረጠው የውድድር ዘመን መጀመርያ ባህር ዳር ከተማን ለቆ በሁለት ዓመት ውል ወደ ቡና ያመራው ወንድሜነህ ደረጄ በሊጉ ጎልተው ከወጡ ተጫዋቾች አንዱ የነበረ ሲሆን በቡና አጨዋወት ላይ ጉልህ ሚና ከነበራቸው ተጫዋቾች ዋንኛው እንደነበር የሚታወስ ነው። የመሐልRead More →

ያጋሩ