የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ቅጥርን በተመለከተ ቴክኒክ ኮሚቴው ምክረ ሀሳብ እንዲሰጥበት በመራው መሠረት ኮሚቴው ቀጣዩን አሰልጣኝ ማን መሆን እንዳለበት ዛሬ ሀሳብ ስለማቅረቡ ተነግሯል። ድንገተኛ የካፍ የውድድር መርሐ ግብር መላኩን ተከትሎ በድምፅ ብልጫ አሰልጣኝ ካሰናበተ በኋላ ዳግመኛ አሰልጣኝ የመቅጠር ግዴታ ውስጥ የገባው ፌደሬሽኑ ለሳምንታት አሰልጣኙን ለመቅጠር የመንግሥትን ውሳኔ እየተጠባበቀ መቆየቱንRead More →

ያጋሩ

ከዘጠናዎቹ ወርቃማ ትውልድ አባላት መካከል ነው። ጥበበኛ እና ባለ አዕምሮ ተጫዋች ነው። በኢትዮጵያ እግርኳስ የችሎታውን ያህል ያልተዘመረለት ድንቁ አማካይ ኃይሉ አድማሱ (ቻይና) ማነው ? ኢትዮ ኤሌክትሪክ ባልተጠበቀ ሁኔታ የለውጥ ዐብዮት ላይ ነው። የቀድሞ ድንቅ ተጫዋቾቹን እየቀነሰ ቡድኑን በወጣት ተጫዋቾች የመቀየር እንቅስቃሴ ላይ ተጠምዷል። በቀነሳቸው አስራ ሁለት ነባር ተጫዋቾች ምትክ ከታዳጊ ቡድኑRead More →

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር ዛሬ 9 ሰዓት በጠራው መግለጫ ላይ ሊጉን የሚመሩት የቦርድ አመራሮችን በተመለከተ የተሰጠውን ውሳኔ አስታውቋል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለቦች የሚወዳደሩበትን ሊግ ራሳቸው ለማስተዳደር ዓምና አክሲዮን ማኅበር አቋቁመው ነበር። በወቅቱ ይህንን ማኅበር እንዲያቋቁሙም 7 አባላት ያሉት የቦርድ አመራሮች ተመርጠው ነበር። ማኅበሩም ትላንት እና ዛሬ በኢንተር ኮንትኔንታል አዲስRead More →

ያጋሩ

በዛሬው የሶከር መጻሕፍት መሰናዶአችን እ.ኤ.አ. በ2006 ለህትመት የበቃውን የጆን ፉት <ካልቺዮ> የተሰኘ መጽሃፍ ካለፈው ሳምንት ጀምሮ እያቀረብን እንገኛለን። ካልቺዮ በጣልያን እግርኳስ ታሪክ ላይ ያተኮረ መጽሐፍ ሲሆን ሶከር ኢትዮጵያም ለአንባቢዎቿ ይመጥናሉ ያለቻቸውን ምዕራፎች መራርጣ በትርጉም መልክ ማቅረቧን ቀጥላ ከመፅሐፉ ምዕራፍ አምስት ላይ የተቀነጨበውን ሁለተኛ ክፍል ይዛ ቀርባለች – መልካም ንባብ! ከሁለተኛውRead More →

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር በሊጉ ላይ የሚሳተፉ ክለቦች ሥያሜን በተመለከተ አዲስ አቅጣጫ ስለማስቀመጡ በዛሬው ጋዜጣዊ መግለጫ ይፋ አድርጓል። ዓምና የተቋቋመው ይህ የሊጉ ክለቦች ማኅበር አንደኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን ለሁለት ቀናት አከናውኖ በዛሬው ዕለት አገባዷል። ጉባዔው ዛሬ ቀጥር ከተጠናቀቀ በኋላም 9 ሰዓት ላይ የማኅበሩ የቦርድ አመራሮች ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥተዋል። የማኅበሩRead More →

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር ገደብ ተጥሎበት የነበረውን የተጫዋቾች ደሞዝ አከፋፈል በተመለከተ ውሳኔ አስተላልፏል። ትናንት እና ዛሬ አንደኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔውን በኢንተር ኮንትኔንታል አዲስ ሆቴል ያደረገው ይህ አክሲዮን ማኅበር የተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውይይት አከናውኖ ውሳኔ አስተላልፏል። በጉባዔው ላይም ከተነሱት አጀንዳዎች መካከል የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተጫዋቾች የደሞዝ ጣሪያን የሚመለከት ይገኝበታል። እንደሚታወሰውRead More →

ያጋሩ

በወላይታ ድቻ ውሉን ለማራዘም ተስማምቶ የነበረው የአጥቂ መስመር ተጫዋች በዛሬው ዕለት ለወልቂጤ ከተማ ለመጫወት ተስማምቷል። የቀድሞው የስልጤ ወራቤ፣ መከላከያ ፣ ሲዳማ ቡና እና ወላይታ ድቻ ተጫዋች ዓምና ሊጉ እስከተቋረጠበት ጊዜ ድረስ 9 ግቦችን አስቆጥሮ 1 ግብ የሆነ ኳስ አመቻችቶ በማቀበል ጥሩ ጊዜ ካሳለፉ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቾች አንዱ መሆን ችሎ ነበር።Read More →

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር ከቴሌቭዥን፣ ሬድዮ እና ከሊጉ ሥያሜ የሚገኘውን ገንዘብ እንዴት እንደሚያከፋፍል ገለፃ አደገ። አክሲዮን ማኅበሩ በአሁኑ ሰዓት እየሰጠው ባለው መግለጫ ላይ በአንደኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤው ላይ የተነሱ ጉዳዮችን ለጋዜጠኞች ገለፃ እያደረገ ይገኛል። ከተነሱት ጉዳዮች መካከል ማኅበሩ ከሊጉን ስያሜ፣ ቴሌቭዥን እና ሬዲዮ መብት የሚገኘውን ገቢ ለክለቦች እንዴት እንደሚከፋፈልRead More →

ያጋሩ

በዛሬው የሊግ ኩባንያው የውይይት መድረክ ኢትዮጵያ በአፍሪካ መድረክ መወከል አለባት በሚል በተሰጠ አብላጫ ድምፅ ሁለት ክለቦች መወከላቸው ተገለፀ፡፡ በሀገራችን የኮሮና ወረርሺኝ ከገባ ጊዜ አንስቶ ውድድሮች መቋረጣቸው ይታወሳል፡፡ የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በ17ኛው ሳምንት ላይ በመቋረጡ ኢትዮጵያን በአፍሪካ መድረክ የሚወክል ክለብ አይኖራትም፤ ለዚህም የሚረዳ ህግ የለም በሚል መወሰኑ የሚታወስ ነው። ሆኖምRead More →

ያጋሩ