አዳማ ከተማ የእግድ ውሳኔ ተላለፈበት

ከዚህ ቀደም ከፌዴሬሽኑ ግልጋሎት እንዳያገኝ እግድ ተጥሎበት የነበረው አዳማ ከተማ በተመሳሳይ ክስ ዳግም የእግድ ውሳኔ ተላልፎበታል።…

ስለ ዘላለም ምስክር (ማንዴላ) ሊያውቋቸው የሚገቡ ዕውነታዎች

የመሰለውን ያለምንም ፍራቻ በግልፅ በመናገር ይታወቃል። በኢትዮጵያ እግርኳስ በርካታ ክለቦች ተዟዙሮ በመጫወት ወደር አይገኝለትም። እርሱ ከተጫወተባቸው…

Continue Reading

የኢትዮጵያ ቡና እና የሐበሻ ቢራ ስምምነት ዝርዝር ጉዳዮች

ሐበሻ ቢራ ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብን ለተጨማሪ ዓመት ስፖንሰር ለማድረግ የሚያስቸለውን ስምምነት ዛሬ ፈፀመ። ያለፉትን ስምንት…

በ2011 ለሀድያ ሆሳዕና ሲጫወቱ የነበሩ ተጫዋቾች በክለቡ ላይ ቅሬታ አሰሙ

ከሀድያ ሆሳዕና ጋር በ2011 በከፍተኛ ሊጉ ሲጫወቱ የነበሩ ተጫዋቾች “ቃል የተገባልን የመሬት ሽልማት አልተሰጠንም፤ እንግልታችንን ህዝቡ…

“ጥሪ በተደረገ ቁጥር ውስጤ ከሚጎዳ ራሴን ከብሔራዊ ቡድን አግልያለሁ” ግብ ጠባቂው መሳይ አያኖ

የሲዳማ ቡናው ግብ ጠባቂ መሳይ አያኖ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን መጠራት እየተገባኝ አልተጠራሁም፤ ይህ በመሆኑ ራሴን ማግለሌ…

ኢትዮጵያ ቡና ከሐበሻ ቢራ ጋር የስፖንሰርሺፕ ውል አደሰ

ሐበሻ ቢራ ኢትዮጵያ ቡናን ለ2013 የስፖንሰርሺፕ ስምምነቱን ማደሱን አሁን እየተሰጠ በሚገኘው መግለጫ ይፋ ተደርጓል። ከሐምሌ አንድ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ| ድሬዳዋ ከተማ የአሰልጣኟን ውል አራዘመ

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ተካፋይ የሆነው ድሬዳዋ ከተማ የአሰልጣኝ ብዙዓየሁ ጀምበሩን ውል አድሷል፡፡ ድሬዳዋ…

አብርሃም መብራቱ የአንድ ክለብ ጥያቄ ሳይቀበሉ ቀርተዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለብ የአሰልጥንን ጥያቄ የቀረበላቸው የቀድሞ የዋልያዎቹ አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ ጥያቄውን ሳይቀበሉ እንደቀረ ተሰማ።…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለአርባ ተጫዋቾች ጥሪ አደረገ

አዲስ የተሾሙት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለ40 ተጫዋቾች ጥሪ ማድረጋቸውን ፌዴሬሽኑ አሳውቋል፡፡ የዋልያዎቹ…