የሴቶች ገፅ | የመጀመሪያዋ የብሔራዊ ቡድን አምበል እየሩሳሌም ነጋሽ

ስኬታማዋ ተከላካይ እና የመጀመሪያዋ የብሔራዊ ቡድን አምበል እየሩሳሌም ነጋሽ የዛሬዋ የሴቶች ገፅ እንግዳችን ናት፡፡ አዲስ አበባ…

ሶከር መጻሕፍት | የመሐል ሜዳ መሪዎች

ላለፉት ሁለት ሳምንታት በሶከር መጻሕፍት መሰናዷችን እ.ኤ.አ. በ2006 ለህትመት የበቃው የጆን ፉት <ካልቺዮ> የተሰኘ መጽሐፍን እያቀረብን…

ደደቢት የእግድ ውሳኔ ተላለፈበት

በ2010 ለደደቢት ሲጫወት በነበረው ብርሀኑ ቦጋለ ክስ የቀረበባቸው ደደቢቶች በፌዴሬሽኑ የታገዱ ሲሆን በቀድሞው የሴት ቡድኑ ተጫዋቾችም…

የቀድሞው የፌዴሬሽኑ ፀኃፊ የሀድያ ሆሳዕና ረዳት አሰልጣኝ ሆኑ

ዶክተር ኢያሱ መርሐፅድቅ የአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ረዳት በመሆን ተሹመዋል፡፡ ዶ/ር ኢያሱ በ1990ዎቹ አጋማሽ በኢትዮጵያ እግር ኳስ…

በኢትዮጵያ ምድብ የምትገኘው አይቮሪኮስት ስብስቧን ይፋ አደረገች

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከኢትዮጵያ፣ ኒጀር እና ማዳጋስካር ጋር የተደለደለችው አይቮሪኮስት በቀጣይ ለምታደርጋቸው አራት ጨዋታዎች ስብስቧን ይፋ…

ጀማል ጣሰው ለብሔራዊ ቡድን ጥሪ ቀርቦለታል

አንጋፋው ግብ ጠባቂ ጀማል ጣሰው በአዲሱ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ጥሪ ደርሶታል፡፡ ከአስር ዓመታት በላይ በኢትዮጵያ ብሔራዊ…

ሽመክት ጉግሳ በፋሲል ከነማ ውሉን አራዘመ

በክረምቱ በዝውውር ጉዳይ አነጋጋሪ ከሆኑ ተጫዋቾች መካከል አንዱ የነበረው ሽመክት ጉግሳ በመጨረሻም በፋሲል ከነማ ለመቆየት ፊርማውን…

ፊፋ በድሬዳዋ ከተማ ላይ ውሳኔ አስተላለፈ

በጋናዊው የቀድሞው ተጫዋቹ ሚካኤል አኩፉ የተከሰሰው ድሬዳዋ ከተማ ለተጫዋቾቹ የደሞዝ እና ካሳ ክፍያ ተፈጻሚ እንዲያደርግ በፊፋ…