ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ አሰልጣኝ ሲለውጥ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል

መከላከያ ለሴት ቡድኑ አዲስ አሰልጣኝ ሲመድብ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ፡፡ መከላከያ ከሰሞኑ የቀድሞው የወንድ ቡድኑ አሰልጣኝ በለጠ ገብረኪዳንን በዋና አሰልጣኝነት ቦታ መድቦ የነበረ ቢሆንም በቀናት...

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ድሬዳዋ ከተማ የስድስት ነባር ተጫዋቾችን ውል አደሰ

ድሬዳዋ ከተማዎች የስድስት ነባር ተጫዋቾችን ኮንትራት አራዝመዋል፡፡ በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ተሳታፊ የሆኑት ድሬዳዋ ከተማዎች ከሰሞኑ የአሰልጣኟን ብዙዓየሁ ጀምበሩን ውል ለተጨማሪ አንድ ዓመት...

ሱፐር ስፖርት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን የማስተላለፍ መብትን ሙሉ ለሙሉ ማሸነፉን አስታወቀ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አ/ማ የሊጉን የቴሌቭዥን መብት ለሱፐር ስፖርት መሸጡን ይፋ አድርጓል። አንድ ዓመት የሞላው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር የሊጉን የቴሌቪዥን ስርጭት መብት መግዛት...