ስለ አንተነህ ፈለቀ ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች

ያመኑበትን ነገር በግልፅ ፣ በዕውቀትና በምክንያታዊነት ከሚናገሩ ተጫዋቾች በግንባር ቀደምትነት ይመደባል። ብዙዎች ባላሰኩት መንገድ ለሁለቱ የሸገር ደርቢ ቡድኖች በአምበልነት ተጫውቷል። በቀለም ትምህርቱ ማስተርሱን የያዘው በዘጠናዎቹ...

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ ስድስተኛ ተጫዋቹን አስፈረመ

በዝውውሩ የነቃ ተሳትፎን እያደረጉ የሚገኙት መከላከያዎች ማምሻውን የመሐል ተከላካዩዋን ቤቴልሄም በቀለን አስፈርመዋል፡፡ ከወላይታ የዞን ውድድር ከተገኘች በኃላ ያለፉትን ሦስት የውድድር ዓመታት ለጌዲኦ ዲላ በመጫወት በሂደት...

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መቐለ 70 እንደርታ አምስት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ

ባለፈው ሳምንት የአስራ ሰባት ተጫዋቾችን ውል ያደሱት መቐለ 70 እንደርታዎች በዛሬው ዕለት አምስት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርመዋል፡፡ ለመቐለ 70 እንደርታ በ2011 ስትጫወት የነበረችውና ዓምና በቂርቆስ ክፍለ...

ትውስታ| በአራቱም ማዕዘን ኢትዮጵያውያንን ያስተሳሰረችው ልዩ ዕለት – በደጉ ደበበ አንደበት

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሦስት አሥርት ዓመታት በኃላ የሰማይ ያህል ርቆ የቆየውን አፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎ ያሳካበት ታሪካዊ ቀን ዛሬ ስምንት ዓመት ደፍኗል። ሁኔታውም በወቅቱ አንበል ደጉ...

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ድሬዳዋ ከተማ አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የነባሮችን ውል አድሷል

ድሬዳዋ ከተማዎች በዛሬው ዕለት አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርሙ የስድስት ነባር ተጫዋቾችን ኮንትራትም አራዝመዋል፡፡ የዋና አሰልጣኟን ብዙዓየሁ ጀምበሩን ውል በማራዘም ረዳት አሰልጣኝ ከመደቡ በኃላ ከአንድ ሳምንት...

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ አጥቂ አስፈርሟል

መከላከያዎች አጥቂዋ ሥራ ይርዳውን በዛሬው ዕለት አስፈረሙ፡፡ በዝውውሩ በንቃት እየተሳተፉ የሚገኙት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ተወዳዳሪ የሆኑት መከላከያዎች በቅርቡ አሰልጣኝ ስለሺ ገመቹን በመቅጠር አራት...