የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ በኢትዮጵያዊው ዳኛ ይመራል

ሞሮኮ ላይ የሚካሄደውን የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል ዳኛ በዓምላክ ተሰማ ይመራዋል፡፡ ግንቦት ላይ መጠናቀቅ የነበረባቸው የ2019/20 ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ...

የዳኞች ገፅ | የዳኞች አባት ኢንስትራክተር ሽፈራው እሸቱ

👉 ፌደራል ዳኛ ሆኖ ኢንተርናሽናል ጨዋታ ያጫወተ የመጀመርያ ዳኛ፣ ኢንስትራክተር ሆኖ ኢንስትራክተር መፍጠር የቻለ አባት፣ የኢትዮጵያ ዳኝነትን ወደ ዘመናዊነት ያሻገረ ... 👉 "... የኢትዮጵያ ደም ስላለኝማ ነው...

ሶከር ታክቲክ | “በጥልቀት የሚከላከል ቡድን”ን ለመገዳደር…

አሰልጣኝ ደስታ ታደሰ ከተለያዩ ድረ-ገጾች ያገኛቸውን የእግርኳስ ታክቲክ ንድፈ-ሐሳቦችን የተመለከቱ ጥልቅ ትንተናዎች፣ የሥልጠና መመሪያዎች እና መጻህፍትን ከእንግሊዘኛ ወደ አማርኛ በመተርጎም ሌሎች አሰልጣኞችና አንባቢን ይጠቅም ዘንድ...

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርሟል

በሳምንቱ መጀመሪያ የዝውውር ገበያውን በይፋ የተቀላቀለው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከደቂቃዎች በፊት ተጨማሪ ወሳኝ ተጫዋች የግሉ አድርጓል። ሦስት ጊዜ የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ የሆነው ኢትዮጵያ...